Sunday, August 9, 2020
Home Tags ስደተኞች

Tag: ስደተኞች

በሳኡዲ እስር ቤቶች ሰባት ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች መሞታቸው ታወቀ፡፡

አባይ ሚዲያ ሰኔ 18፤2012 ስደተኞቹ ለአባይ ሚዲያ እንደተናገሩት በሳኡዲ አረቢያ እስር ቤቶች ውስጥ በከፍተኛ ችግር ውስጥ ይገኛሉ እነዚህ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ለአባይ ሚዲያ በላኩት ተንቀሳቃሽ ምስሎች፤...

ኮቪድ 19 ስደተኞች ላይ የደቀነው ስጋት።

አባይ ሚዲያ ሚያዝያ 20፤2012 የኮቪድ 19 ወረርሽኝ በዓለም ላይ በከፍተኛ ደረጃ መሰራጨት ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ ካስከተላቸው ቀውሶች መካከል ከፍተኛ ስጋት እያጫረ የሚገኘው በዓለም ዙሪያ የሚገኙ...

የኤርትራዉያን ስደተኞች ጉዳይ በኢትዮጵያ።

አባይ ሚዲያ ሚያዝያ 13፤2012 የኢትዮጵያ መንግሥት ተገን ጥያቄዎች ሂደት ላይ ያደረገዉ ለዉጥ የኤርትራ ተገን ጠያቄዎችን እና ሕጻናትን ተገቢ ከለላ የሚያሳጣ ነዉ ሲል ዓለምአቀፉ የሰብዓዊ መብቶች...

ኤርትራውያን ስደተኞች በድንበር በኩል ምዝገባ ተከልክለናል አሉ።

አባይ ሚዲያ የካቲት 03፤2012 ሠሞኑን በድንበር አካባቢ የተሰማውና ተግባራዊ እየሆነ ያለው የኤርትራ ስደተኞችን ያለመመዝገብ ሂደት ቢቢሲ ያነጋገራቸው ስደተኞችን አስጨንቋል። ኤርትራውያን ከሀገራቸው ወጥተው ወደ ኢትዮጵያ ሲገቡ በድንበር...

40 ዓመት በስደት የቆዩትን ጨምሮ ከ2ሺህ በላይ ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች ሊመለሱ ነው፡፡

አባይ ሚዲያ ዜና - ጥር 22፣2012 ለበርካታ ዓመታት በስደት ኬንያ ውስጥ የቆዩ ከሁለት ሺህ በላይ ኢትዮጵያዊያን በፍቃዳቸው ወደ አገራቸው ሊመለሱ መሆኑን በኬንያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ገለጸ። በኬንያ...

ስደተኞች ራሳቸውን በኢኮኖሚ እንዲደግፉ አዲስ አሰራር መዘርጋቱን የኢትዮጵያ ከስደት ተመላሾች ጉዳይ...

አባይ ሚዲያ ዜና- ታህሳስ5፣2012 በኢትዮጵያ የሚኖሩት ስደተኞች እራሳቸውን በኢኮኖሚ እንዲደግፉ የሚያስችል ተግባራት እየተከናወነ መሆኑን የኢትዮጵያ የስደትና ከስደት ተመላሾች ጉዳይ ኤጀንሲ አስታወቀ። የሰብዓዊ ድጋፉ ላይ ከመረባረብ ባለፈም...

ወደ 600 የሚጠጉ ኢትዮጵያውያንን ከኖርዌይ ለማስወጣት እንቅስቃሴ በመደረግ ላይ ነው ተባለ

አባይ ሚዲያ ዜና አቢሰሎም ፍሰሃ የ'FRP' (Fremskrittspartiet/The Progress Party) ፖለቲከኛ እና የስደተኞች ሚኒስትር፣ ሲልቪ ሊስትሃውግ፣ ከ600 በላይ የሚሆኑ ፈቃድ የተከለከሉ ኢትዮጵያውያን ወደ አገራቸው መመለስ አለባቸው...

በ24 ሰአት ውስጥ ከ300 በላይ ስደተኛ ኢትዮጵያውያን ከባህር መጣላቸው ተሰማ

አባይ ሚዲያ ዜና አክሊሉ ታደሰ ባለፉት ሁለት ቀናት ብቻ ባህር ተሻግረው የመን ለመግባት በጀልባ ይጓዙ የነበሩ ከ300 በላይ ስደተኛ ኢትዮጵያውያን በህገ-ወጥ አጓጓዦቹ ተገፍትረው ከባህር መጣላቸውን በህይወት...

MOST POPULAR