Monday, June 1, 2020
Home Tags ቁጥር

Tag: ቁጥር

በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሆኖ የተመዘገበው የኮሮና ተጠቂዎች ቁጥር።

አባይ ሚዲያ ግንቦት 16፤2012 በኢትዮጵያ ተጨማሪ 88 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስታወቀ ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 4,048 የላብራቶሪ ምርመራ ሰማንያ ስምንት...

በኢትዮጵያ የኮሮና ተጠቂዎች ቁጥር ወደ 500 መጠጋት፡፡

አባይ ሚዲያ ግንቦት 15፤2012 ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገው 3 ሺ 757 የላብራቶሪ ምርመራ 61 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል ምርመራው ለቫይረሱ ይበልጥ...

በኢትዮጵያ 365 የደረሰው የኮሮና ተጠቂዎች ቁጥር፡፡

አባይ ሚዲያ ግንቦት 11፤2012 በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 3,271 የላብራቶሪ ምርመራ የኮሮና ቫይረስ በአስራ አራት ሰዎች ላይ መገኘቱን ተከትሎ በአጠቃላይ በሀገሪቱ ቫይረሱ በምርመራ...

የአፋር ክልል ስጋትና የኮቪድ-19 ተጠቂዎች ቁጥር መጨመር።

አባይ ሚዲያ ሚያዝያ 26፤2012 በጂቡቲ በኮቪድ 19 የሚያዙ ሰዎች ቁጥር መጨመር ለአፋር ክልል ስጋት መሆኑን የክልሉ ጤና ቢሮ አስታወቀ የቢሮው ምክትል ኃላፊ አቶ ያሲን ሃቢብ...

በኮሮና ቫይረስ የተጠቂዎች ቁጥር መጨመር፡፡

አባይ ሚዲያ መጋቢት 13፤2012 ኢትዮጵያ ሁለት ተጨማሪ የኮቪድ 19 ተማሚዎች ማግኘቷን አረጋግጣለች የመጀመሪያው ከቤልጂየም የመጣ የ28 ዐመት ኢትዮጵያዊ ሲሆን ሁለተኛው ከዱባይ የመጣ የ34 ዐመት ኢትዮጵያዊ...

በኮሮናቫይረስ የሟቾች ቁጥር ከ3 ሺህ በላይ መድረስ፡፡

አባይ ሚዲያ የካቲት 23፤2012 የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ገዳዩን የኮሮና ቫይረስ አስመልክቶ በሰጠው መግለጫ እስካሁን ጥርጣሬ ታይቶባቸው ማቆያ ክፍል የነበሩ ሁሉም ታማሚዎች ጤንነታቸው ተረጋግጦ ወደ...

በኮሮና የሚያዙ አዳዲስ ሰዎች ቁጥር እየቀነሰ ነው ተባለ፡፡

አባይ ሚዲያ የካቲት 08፤2012 በኮሮና ቫይረስ የሚያዙ አዳዲስ ሰዎች ቁጥር እየቀነሰ መሆኑን ቻይና ያስታወቀች ሲሆን ይህም ሁኔታ የታየው በባለፉት ሶስት ቀናት መሆኑ ተዘግቧል ባለፈው ሳምንት...

በትናንትናው የጥምቀት በዓል በደረሰው አደጋ የሟቾች ቁጥር እየጨመረ ነው፡፡

አባይ ሚዲያ ዜና -ጥር 12፣2012 ትናንት በጎንደር ከተማ በተከናወነው የጥምቀት በዓል ላይ የእንጨት መቀመጫ ተደርምሶ በደረሰው አደጋ እስከአሁን ቢያንስ የ15 ሰዎች ህይወት ማለፉን የአባይ ሚዲያ...

MOST POPULAR