Thursday, October 22, 2020
Home Tags ቅሬታ

Tag: ቅሬታ

የ40/60 የቤት ዕድለኞች ቅሬታ አቀረቡ፡፡

አባይ ሚዲያ ግንቦት 23፤2012 የቤት ዕድለኞች ከከተማ አስተዳደሩ ጋር ውል አስረው የአስር ወራት ክፍያ ቢፈፅሙም እስከ አሁን ቤታቸውን የአስረከባቸው አካል እንደሌለና ለከፋ የኢኮኖሚ ችግር እየተጋለጡ...

በፌደራል መንግስቱ ድጋፍ የትግራይ ክልል ቅሬታ።

አባይ ሚዲያ ሚያዝያ 13፤2012 የትግራይ ክልል የኮቪድ 19 ወረርሽኝን ለመከላከል ከፌዴራል መንግሥት የተደረገለት የአስፈላጊ ቁሳቁስ ድጋፍ በቂ እንዳልሆነ እና ወረርሽኙን ለመግታት እንደማያስችለው አስታውቋል ክልሉ እንደገለጸው...

የኢትዮ ቴሌኮም ደንበኞች ቅሬታ፡፡

አባይ ሚዲያ ሚያዚያ 06፤2012 የኢትዮ ቴሌኮም ደንበኞች ገንዘብ ያለአግባብ እየተቆረጠብን ነው ሲሉ ቅሬታ አቀረቡ ብዙዎቻችን ቤት በተቀመጥንበት በዚህ ሰዓት ቦነስ እና የቅናሽ አገልግሎት ስንጠብቅ ተቋሙ...

የግል ትምህርት ቤቶች የሚያዚያ ወር ክፍያ ጥያቄና የወላጆች ቅሬታ።

አባይ ሚዲያ መጋቢት 24፤2012 የግል ትምህርት ቤቶች ተማሪዎቻቸው የሚያዚያ ወር ክፍያን እንዲከፍሉ  ማስታወቂያ  እያወጡ መሆኑን የተማሪዎች ወላጆች ለአባይ ሚዲያ ተናግረዋል መንግስት የኮቪድ 19 ወረርሽኝን ለመከላከል...

የምርጫ ክልል ካርታና የሲአን ቅሬታ።

አባይ ሚዲያ መጋቢት 8፤2012 የሲዳማ ክልልን ያላከተተው የምርጫ አከላለል የሲዳማ አርነት ንቅናቄን አስቆጥቷል። ከወራት በፊት በህዝበ ውሳኔ 10ኛ ክልል የሆነው የሲዳማ ክልል ከሰሞኑ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ...

የድሬደዋ ነዋሪዎች ቅሬታ፡፡

አባይ ሚዲያ የካቲት 21፤2012 በድሬደዋ የጋራ መኖሪያ ቤት ቆጣቢዎች ቅሬታ አነሱ የድሬደዋ ከተማ አስተዳደር በ2012 የበጀት አመት ይተላለፋሉ ከተባሉት ሁለት ሺ ቤቶች ውስጥ 353ቱን ብቻ...

የከተማ አስተዳደሩ ለሚያስገነባቸው የጋራ መኖሪያ ቤቶች በመረጣቸው ተቋራጮች ላይ ቅሬታ ቀረበ፡፡

አባይ ሚዲያ ዜና ጥር 20፣2012 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቤቶች ልማት በሁሉም ክፍላተ ከተሞች የጋራ መኖሪያ ቤቶችን ለማስገንባት በመረጣቸው ሕንፃ ተቋራጮች ላይ ቅሬታ ቀረበ፡፡ በአስተዳደሩ ላይ...

ከኦሮሚያ ክልል ተፈናቅለው በምንጃር ሸንኮራ ወረዳ የሚገኙ ዜጎች ቅሬታ አቀረቡ፡፡

አባይ ሚዲያ ዜና -ጥር 18፣2012 ከኦሮሚያ ክልል ከፈንታሌ ወረዳ አልጌ ቀበሌ ተፈናቅለው በምንጃር ሸንኮራ ወረዳ አረርቲ የሚገኙ የአማራ ተወላጆች የፌደራል እና የኦሮሚያ ክልል መንግስት ትኩረት...

መጅሊሱ ሞጣ ላይ በተፈጸመው ወንጀል አጥጋቢ እርምጃ አልተወሰደም በሚል ቅሬታ አቀረበ፡፡

አባይ ሚዲያ ዜና- ጥር 16፣2012 የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት በምስራቅ ጎጃም ዞን ሞጣ ከተማ በመስጅዶችና በንግድ ተቋማት ላይ የተፈጸመውን የማቃጠል ተግባር በሚመለከት ለአምስተኛ...

የሰኔ 16 ቦምብ ጥቃት ተከሳሾች በምስክርነት የቆጠሯቸው አቶ ለማ መገርሳ ባለመቅረባቸው...

አባይ ሚዲያ ዜና - ጥር 14፣2012 ሰኔ 16 ቀን 2010 በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድን ለመደገፍ በተደረገው ሰልፍ ላይ የደረሰውን የቦምብ ፍንዳታ...

MOST POPULAR