Wednesday, December 8, 2021
Home Tags በህዳሴው

Tag: በህዳሴው

የአረብ ሊግ በህዳሴው ግድብ ያሳለፈው ውሳኔ ተቃውሞ ገጠመው፡፡

አባይ ሚዲያ ሰኔ 17፤2012 የአረብ ሊግ አባል ሀገራት ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ኢትዮጵያ ግድቡን በተመለከተ ብቸኛ እርምጃ ወይንም ያለስምምነት የውኃ ሙሌት እንዳትጀምር ጥሪ አቅርበዋል የውጭ ጉዳይ...

በህዳሴው ግድብ ድርድር በታዛቢዎች ሚና ላይ ከስምምነት አልተደረሰም፡፡

አባይ ሚዲያ ሰኔ 03፤2012 ለወራት ተቋርጦ የነበረው በኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብጽ መካከል የህዳሴው ግድብን በተመለከተ የሚደረገው ድርድር በደቡብ አፍሪካ፣ በአውሮፓ ሕብረትና በአሜሪካ ታዛቢነት ተጀምሯል ይሁን እንጂ...

በህዳሴው ግድብ የውሃ ሙሌት አዲሱ ሱዳን አቋም።

አባይ ሚዲያ ሚያዝያ 14፤2012 የህዳሴ ግድቡ የውኃ ሙሌትን አስመልክቶ ኢትዮጵያ፣ ግብፅና ሱዳን በአሜሪካ ዋሽንግተን ከተማ ሲያደርጉት በነበረውና በተቋረጠው ድርድር ስምምነት የተደረሰባቸው ጭብጦች፣ ቀጣዩን ድርድርና የውኃ...

በህዳሴው ግድብ ላይ የግብጽ የተሳሳተ አቋም፡፡

አባይ ሚዲያ መጋቢት 07፤2012 የግብጽ የተሳሳተ አቋም ለስምምነቶች አለመሳካት ምክንያት ሆኗል ተባለ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ‹‹የህዳሴው ግድብ ድርድር ተግዳሮትና ቀጣይ አቅጣጫ›› በሚል ርዕስ ላይ በተካሄደው...

በህዳሴው ግድብ ላይ የአማራ ክልል ምሁራን መማክርት ጉባኤ መግለጫ፡፡

አባይ ሚዲያ የካቲት 28፤2012 አሜሪካም ሆነ ግብጽ እንዲሁም የዐረብ ሊግ በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ላይ ፍጹም ተቀባይነት የሌለውን ኢ-ፍትሐዊ አቋማቸውን ሊያርሙ እንደሚገባ በአማራ ክልል የምሁራን...

ኢዜማ በህዳሴው ግድብ ዙሪያ፡፡

አባይ ሚዲያ የካቲት 22፤2012 የአፍሪካ ሕብረት እና የአባይ ተፋሰስ አገራት በህዳሴው ግድብ ድርድር ላይ እጃቸውን እንዲያስገቡ ኢዜማ ጠየቀ። የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) አሜሪካ በህዳሴ ግድቡ...

በህዳሴው ግድብ ድርድር ላይ የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም የሚጎዳ ስምምነት እንደማይፈረም ተገለጸ፡፡

አባይ ሚዲያ የካቲት 01፤2012   ሐሙስ ጥር 28 ቀን 2012 ዓ.ም. የስትራቴጂካዊ ጥናት ተቋም ባዘጋጀው የግድቡን ሁኔታ የተመለከተ ሴሚናር ላይ ተገኝተው ገለጻ ያደረጉት የኢትዮጵያን ተደራዳሪ ቡድን...

MOST POPULAR