Tag: በረራ
በአየር ጠባይ ምክንያት ተቋርጦ የነበረው በረራ መጀመር።
አባይ ሚዲያ መጋቢት 8፤2012
በአየር ጠባይ ምክንያት ተቋርጦ የነበረው የአገር ውስጥ በረራ የአየር ጠባዩ በመስተካከሉ በረራው መጀመሩን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ገለጸ።
አየር መንገዱ ባወጣው መግለጫ እንዳስታወቀው፤...
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራ ላለማቋረጥ ከቻይና ጋር የገባው ውል እንደሌለ ገለጸ፡፡
አባይ ሚዲያ የካቲት 02፤2012
የኮሮና ቫይረስ በቻይና መከሰቱን ተከትሎ ብዙዎች ወደ ኢትዮጵያ እንዳይገባ ስጋት ውስጥ ናቸው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ደግሞ ወደ ቻይና ከተሞች በረራውን መቀጠሉ...
የአፍሪካ ህብረት በረራን በማቋረጥ ኮሮናን መከላከል አይቻልም አለ፡፡
አባይ ሚዲያ ጥር 29፤2012
በአለም አቀፍ ደረጃ እስካሁን ድረስ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 30 ሺህ 852 የደረሰ ሲሆን 638 ሰዎች ደግሞ በቫይረሱ ምክንያት ህይወታቸውን...