Wednesday, June 3, 2020
Home Tags በኮሮና

Tag: በኮሮና

በኢትዮጵያ በኮሮና የተመዘገበው ሞትና መርምሩን ያሉት 40 ሰዎች።

አባይ ሚዲያ ግንቦት 18፤2012 የጤና ሚንስቴር እና የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በጋራ በሚያወጡት ዕለታዊ መግለጫ ላይ እንደተጠቆመው፤ ባለፉት 24 ሰዓት ለ3410 ሰዎች ምርመራ ተካሂዶ 29 ወንዶችና...

በኮሮና ለምግብ እጥረት ይጋለጣሉ የተባሉት 9 ሚሊየን ኢትዮጵያውያን፡፡

አባይ ሚዲያ ግንቦት 16፤2012 በኮሮና ወረርሽኝ  ምክንያት በኢትዮጵያ ከተሞች ውስጥ የሚገኙ መደበኛ ባልሆኑ ስራዎች ላይ የተሰማሩ ከ9 ሚሊዮን በላይ ዜጎች ለምግብ እጥረት ሊጋለጡ እንደሚችሉ የአለም...

በኮሮና ምክንያት አራተኛውን ሞት ያሰመዘገበቸው ኢትዮጵያ።

አባይ ሚዲያ ሚያዝያ 27፤2012 ኢትዮጵያ የኮቪድ 19 ወረርሽኝ ከተከሰተ ጀምሮ ከአለም አቀፉ የሰው ህይወት ህልፈት አንጻር ሲታይ ይህ ነው የሚባል የከፋ ሞት አለማስመዝገቧ ብዙዎችን አዘናግቷል ...

በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዘው 12ኛ ሰው፡፡

አባይ ሚዲያ መጋቢት 15፤2012 በኮሮና ቫይረስ የተያዘ አንድ ተጨማሪ ሰው በመገኘቱ በአጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 12 መድረሱን የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታውቋል የ34 ዓመት...

በኦሮሞ ብሔረሰብ በኮሮና የተጠረጠረው ግለሰብ፡፡

አባይ ሚዲያ መጋቢት 14፤2012 በኦሮሞ ብሔረሰብ በኮሮና የተጠረጠረው ግለሰብ ከቫይረሱ ነፃ መሆኑ ተረጋገጠ፡፡ የኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን የጤና መምሪያ ሃላፊ አቶ ካሊድ ሙስጠፋ እንዳስታወቁት የ27 አመት እድሜ...

በኮሮና ቫይረስ የተጠቂዎች ቁጥር መጨመር፡፡

አባይ ሚዲያ መጋቢት 13፤2012 ኢትዮጵያ ሁለት ተጨማሪ የኮቪድ 19 ተማሚዎች ማግኘቷን አረጋግጣለች የመጀመሪያው ከቤልጂየም የመጣ የ28 ዐመት ኢትዮጵያዊ ሲሆን ሁለተኛው ከዱባይ የመጣ የ34 ዐመት ኢትዮጵያዊ...

በኮሮና ስጋት የተራዘሙት የኢትዮጵያ ፓርላማ መደበኛ ስብሰባዎች፡፡

አባይ ሚዲያ መጋቢት 13፤2012 ፓርላማ በህዳሴ ግድብ ላይ ለመነጋገር የያዘው ስብሰባና ጉብኝት በኮሮና ሥጋት ተላለፈ ፓርላማው በውጭ ግንኙነትና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የመንግሥት ከፍተኛ ኃላፊዎችን...

በኮሮና የሚያዙ አዳዲስ ሰዎች ቁጥር እየቀነሰ ነው ተባለ፡፡

አባይ ሚዲያ የካቲት 08፤2012 በኮሮና ቫይረስ የሚያዙ አዳዲስ ሰዎች ቁጥር እየቀነሰ መሆኑን ቻይና ያስታወቀች ሲሆን ይህም ሁኔታ የታየው በባለፉት ሶስት ቀናት መሆኑ ተዘግቧል ባለፈው ሳምንት...

MOST POPULAR