Wednesday, December 8, 2021
Home Tags ቤት

Tag: ቤት

የኦሮሚያ ልዩ ሀይሎች የአንድ አርሶ አደር መኖሪያ ቤት ማቃጠላቸው ታወቀ፡፡

አባይ ሚዲያ ሰኔ 16፤2012 በኦሮሚያ ሰሜን ሸዋ ዞን ዳጋም ወረዳ የአንድ አርሶ አደር መኖሪያ ቤት ከነሙሉ ንብረቱ ተቃጠለ ቤት የተቃጠለባቸው የአርሶ አደሩ ቤተሰቦች ለቢቢሲ እንደተናገሩት...

ግብፅ በድርድሩ ተስፋ ስላጣሁ ወደ ፀጥታው ምክር ቤት እሄዳለሁ አለች፡፡

አባይ ሚዲያ ሰኔ 10፤2012 ግብፅ የዓባይ ውኃን በተመለከተ የምታራምደው ግትር አቋም፣ በቅርቡ ለተጀመረው የሦስቱ አገሮች ድርድር እንቅፋት መሆኑን መንግሥት አስታውቋል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አቶ ገዱ...

አየር መንገዱ ድብቅ እስር ቤት አለው መባሉን አስተባበለ፡፡

አባይ ሚዲያ ግንቦት 27፣ 2012 የኢትዮጵያ አየር መንገድ በውስጡ ድብቅ እስር ቤት አለ መባሉን አስተባበለ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የወንጀል ተጠርጣሪዎችን ማቆያ መነሻ አድርጎ በአየር መንገዱ...

በመዲናዋ ቤት ለቤት የሚደረገው ምርመራ፡፡

አባይ ሚዲያ ሚያዚያ 03፤2012 በአዲስ አበባ የቤት ለቤት የኮቪድ 19 ምርመራ ሊጀመር ነው የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ታከለ ኡማ እንደገለጹት ከሚቀጥለው ሳምንት ጀምሮ በአዲስ...

በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት የተከሰተው የእሳት አደጋና የታራሚዎች ስጋት፡፡

አባይ ሚዲያ መጋቢት 19፤2012 በኮቪድ-19 ሥጋት ቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ውስጥ የእሳት ቃጠሎ ተከሰተ በቂሊንጦ ጊዜ ቀጠሮ ማረሚያ ቤት ውስጥ የእሳት ቃጠሎ መከሰቱንና በኹካታና ግርግሩ የተጎዱ...

ብልጽግና በትግራይ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት መክፈት።

አባይ ሚዲያ መጋቢት 8፤2012 የብልጽግና ፓርቲ የትግራይ ክልል ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤቱን በመቀለ ከተማ መክፈቱን አስታወቀ። የብልጽግና ፓርቲ የሕዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ኃላፊ አቶ አወሉ አብዲ ዛሬ...

ስራ ላይ ያልዋሉ የመንግስት መስሪያ ቤት ይዞታዎች፡፡

አባይ ሚዲያ መጋቢት 07፤2012 የመንግስት መስሪያ ቤቶች በጉትጎታ የወሰዷቸውና ያለ ሥራ ያስቀመጧቸው መሬቶች ሊለዩ ነው የመሬት ልማት ባንክ ኮርፖሬሽን አዲስ አበባ በስሯ የሚገኙ የመንግስት መስሪያ...

በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሹመት የአቶ ጀዋር ተቃውሞ።

አባይ ሚዲያ መጋቢት 3፤2012 ዛሬ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሹመታቸው የጸደቀላቸው ተሿሚዎች ሹመት ህግና ስርዓትን ያልተከተለ ነው ሲል አቶ ጀዋር መሀመድ ተናገረ የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች...

የአቶ በረከት ስምኦን እና የአቶ ታደሰ ካሳ ፍርድ ቤት መቅረብ፡፡

አባይ ሚዲያ የካቲት 26፤2012 እነ አቶ በረከት ስምኦን ፍርድ ቤት ቀረቡ በመዝገቡ አቶ በረከት ስምኦን አንደኛ ተከሳሽ ሲሆኑ አቶ ታደሰ ካሳና አቶ ዳንኤል ግዛው ሁለተኛና...

የሰፈርንበት ቦታ ውሃ አዘል በመሆኑ የሰራነው ቤት እየፈረሰ ነው ሲሉ በላልይበላ...

አባይ ሚዲያ ዜና- ታህሳስ 21፣2012 ለዘመናት ይኖሩበት ከነበረው የላልይበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት ዙሪያ ተነስተው ቁራቁር በተባለው አካባቢ የሰፈሩ የመልሶ ማስፈር ተሳታፊዎች ቦታው ውሃ አዘል በመሆኑ...

MOST POPULAR