Saturday, September 19, 2020
Home Tags ቤቶች

Tag: ቤቶች

በሳኡዲ እስር ቤቶች ሰባት ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች መሞታቸው ታወቀ፡፡

አባይ ሚዲያ ሰኔ 18፤2012 ስደተኞቹ ለአባይ ሚዲያ እንደተናገሩት በሳኡዲ አረቢያ እስር ቤቶች ውስጥ በከፍተኛ ችግር ውስጥ ይገኛሉ እነዚህ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ለአባይ ሚዲያ በላኩት ተንቀሳቃሽ ምስሎች፤...

በአዲስ አበባ ስለሚፈርሱ ቤቶች የሰብዓዊ መብት ተቋማት ተቃውሞ፡፡

አባይ ሚዲያ ሚያዝያ 21፤2012 በአዲስ አበባ እና ሌሎች ከተሞች የተከሰተውን መደበኛ ባልሆነ ቤት የሚኖሩ ቤተሰቦችን መፈናቀል ሊቆም እንደሚገባ የኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብት ኮሚሽንና የአምነስቲ ኢንተርናሽናል አሳስበዋል...

የግል ትምህርት ቤቶች የሚያዚያ ወር ክፍያ ጥያቄና የወላጆች ቅሬታ።

አባይ ሚዲያ መጋቢት 24፤2012 የግል ትምህርት ቤቶች ተማሪዎቻቸው የሚያዚያ ወር ክፍያን እንዲከፍሉ  ማስታወቂያ  እያወጡ መሆኑን የተማሪዎች ወላጆች ለአባይ ሚዲያ ተናግረዋል መንግስት የኮቪድ 19 ወረርሽኝን ለመከላከል...

የፍርድ ቤቶች መዘጋትና የሀገር መከላከያ መልዕክት።

አባይ ሚዲያ መጋቢት 9፤2012 ፍርድ ቤቶች ከመጋቢት 10 እስከ 24 ቀን 2012 ዓ.ም ድረስ እንደሚዘጉ ተገለጸ። የፌዴራል ፍርድ ቤቶች ከኮሮና ቫይረስ ጋር ተያይዞ በከፊል እንደሚዘጉ ጠቅላይ...

የ20/80 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ለዕድለኞች ለማስተላለፍ የመንግሥት ውሳኔ እየተጠበቀ ነው፡፡

አባይ ሚዲያ የካቲት 04፤2012 ባለፈው ዓመት የካቲት 27 ቀን 2011 ዓ.ም. በኢንተርኮንቲኔንታል አዲስ ሆቴል በቀድሞ የከተማ ልማት ሚኒስትር አቶ ጃንጥራር ዓባይና በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር...

የኮንዶሚኒየም ቤቶችን መገበያየት እንጂ ካርታ ማዘዋወር እንዳይቻል አስተዳደሩ አገደ፡፡

አባይ ሚዲያ ዜና- ጥር 24፣2012 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የጋራ መኖሪያ ቤቶችን መገበያየት (መሸጥና መግዛት) ቢቻልም፣ የባለቤትነት ሰነድ (ካርታ) ስም ማዘዋወር እንዳይቻል ዕግድ መጣሉ ተሰምቷል፡፡ አምስት...

የከተማ አስተዳደሩ ለሚያስገነባቸው የጋራ መኖሪያ ቤቶች በመረጣቸው ተቋራጮች ላይ ቅሬታ ቀረበ፡፡

አባይ ሚዲያ ዜና ጥር 20፣2012 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቤቶች ልማት በሁሉም ክፍላተ ከተሞች የጋራ መኖሪያ ቤቶችን ለማስገንባት በመረጣቸው ሕንፃ ተቋራጮች ላይ ቅሬታ ቀረበ፡፡ በአስተዳደሩ ላይ...

የማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ሕገ መንግሥቱን በመጣስ ሳንሱር እያደረጋቸው መሆኑን ጠበቆች ተናገሩ፡፡

አባይ ሚዲያ ዜና- ታህሳስ 5፣2012 የኢፌዴሪ ሕገ መንግሥት የቅድመ ምርመራ (ሳንሱር) በማንኛውም መልኩ መከልከሉን ደንግጎ እያለ የፌዴራል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ድንጋጌውን በመጣስ፣ በደንበኞቻቸውና በእነሱ መካከል...

MOST POPULAR