Monday, June 1, 2020
Home Tags ብልፅግና

Tag: ብልፅግና

ብልፅግና ህወሃት የሀብት ጥያቄ ሊያቀርብ አይገባም አለ፡፡

አባይ ሚዲያ መጋቢት 16፤2012 ብልጽግና ያካሄደው ውህደት ህጋዊና በአብላጫ ድምጽ ድጋፍ ያገኘ በመሆኑ ህወሃት ሊያቀርብ የሚችለው የሃብት ጥያቄ የለም ሲል የብልፅግና ፓርቲ አስታወቀ የብልጽግና ፓርቲ...

የህወሀት አንጋፋ አመራሮች ብልፅግና ፓርቲን መቀላቀል።

አባይ ሚዲያ መጋቢት 9፤2012 ከ50 በመቶ በላይ የህወሀት አንጋፋ አመራሮች ብልፅግና ፓርቲን መቀላቀላቸው ተገለፀ አመራሮቹ ብልፅግና ፓርቲን መቀላቀላቸውን ለኢትዮ ኤፍ ኤም የተናገሩት የብልፅግና ፓርቲ የህዝብና...

የኦሮሚያ ብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራር አቶ ታየ ደንደአ ሁለት ሚልዮን ብር...

አባይ ሚዲያ የካቲት 04፤2012 የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራር የሆኑት አቶ ታዬ ደንደአ በቢሸፍቱ ከተማ ውስጥ ከፍተኛ መጠን ያለው ብርና ሌሎች ውድ ንብረቶች ዝርፊያ እንደተፈጸመባቸው ለቢቢሲ...

የብልፅግና ፓርቲ “ውህደቱን በተመለከተ ክስ የሚያቀርቡ ሰዎች ከሃዲዎች ናቸው” አለ::

አባይ ሚዲያ ዜና- ታህሳስ 29፣2012 ብልፅግና ፓርቲ በውህደቱ ውስጥ የያዘው አሃዳዊነትን በመሆኑ ህወሃት እንዳልተቀበለው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባልና የህወሓት ሥራ አስፈፃሚ አባል አቶ አስመላሽ...

የፖለቲካ ፓርቲዎች ጥምረትና የብልፅግና ፓርቲ አካሄድ አወዛጋቢነቱን ቀጥሏል፡፡

አባይ ሚዲያ ዜና - ታህሳስ 27፣2012 በዚህ አመት ግንቦት ወር ላይ ይካሄዳል ተብሎ የሚጠበቀውን ምርጫ በማስመልከት ገዢውን ፓርቲ ጨምሮ በአገሪቷ የሚንቀሳቀሱ ተፎካካሪ የፖለቲካ ድርጅቶች የተለያዩ...

የብልፅግና ፓርቲ የ2012 ብሄራዊ ምርጫ በያዝነው አመት እንዲካሄድ ጠንካራ አቋም መያዙን...

አባይ ሚዲያ ዜና - ታህሳስ 25፣2012 የፓርቲው የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ትናንት በወቅታዊ ሀገራዊ ሁኔታ እና በሀገራዊ ምርጫው ዙሪያ ተወያይቶ የተለያዩ ውሳኔዎችን ማሳለፉን የፓርቲው ፅህፈት ቤት...

ብልፅግና ፓርቲን እንዲቀላቀሉ የተጋበዙ የአዲስ አበባ የሕወሐት አባላት ፈቃደኝነት ማሳየታቸው ተነገረ፡፡

አባይ ሚዲያ ዜና - ታህሳስ 15፣2012 የኢትዮጵያ ገዥ ግንባር ሆኖ የቆየው የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢህአዴግ) እህት ድርጅቶቹን አክስሞ እና አምስት አጋር ድርጅቶችን ቀላቅሎ...

MOST POPULAR