Monday, January 17, 2022
Home Tags ተማሪዎች

Tag: ተማሪዎች

በህንድ የሚገኙ ተማሪዎች ያቀረቡት አቤቱታ፡፡

አባይ ሚዲያ ግንቦት 17፤2012 በህንድ የሚማሩ ኢትዮጵያዊያን ተማሪዎች በከፍተኛ የገንዘብ ችግር ዉስጥ መሆናቸዉን ተናግረዋል ተማሪዎቹ አሁን ላይ ያሉበትን ሁኔታ ሲናገሩ፣ የምግብ መግዣም ሆነ ከሳኒታይዘር ጀምሮ...

መንግስት ችላ ያለው የሚመስለው የታጋች ተማሪዎች ጉዳይ፡፡

አባይ ሚዲያ መጋቢት 2፤2012 የታጋች ተማሪዎች ቤተሰብ መንግስት ልጆቻችን "ሞተዋል ወይም በሕይወት አሉ ይበለን'' ሲሉ ጠየቁ ከደንቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ ለደህንነታቸው በመስጋት ወደ ቤተሰቦቻቸው እየተመለሱ በነበሩበት...

በደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የተፈጸመው ብቻ ሳይሆን ቀጣዩ ጊዜ እንደሚያሳስባቸው ጥምረቱና ማህበሩ...

አባይ ሚዲያ የካቲት 03፤2012 የኢትዮጵያ ሴቶች ህግ ባለሙያ ማህበር ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንዳስታወቀው በሴቶች ላይ የሚፈፀመው ጥቃት መልካቸውን እየቀየሩ እና እየጨመሩ ለመምጣታቸው በደምቢዶሎ የታገቱት ሴት...

በቻይና የሚገኙ ተማሪዎች ወደ ሀገራችን መልሱን ጥያቄ እንደቀጠለ ነው፡፡

አባይ ሚዲያ ጥር 28፤2012   በኮሮናቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ20 ሺህ በላይ መሆን በተማሪዎች ዘንድ ከፍተኛ ስጋትን ፈጥሯል ምንም እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ኢትዮጵያውያን ባይኖሩም፤ ወደ አገራችን...

በቻይና የሚማሩ ኢትዮጵውያን መንግስት እኛን ለመፈለግ ያደረገው ጥረት የለም አሉ፡፡

አባይ ሚዲያ ዜና - ጥር 23፣2012 "የኢትዮጵያ መንግስት እኛን ለመፈለግ ያደረገው ጥረት የለም"ያሉ በቻይና ጓንዡ የሚገኙ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መንግስት ወደሀገራቸው እንዲመልሳቸው ጥሪ አቅርበዋል። ከባድ ሁኔታ ውስጥ...

የታገቱ ተማሪዎች ወላጆች ዛሬ አዲስ አበባ ይገባሉ፡፡

አባይ ሚዲያ ዜና ጥር 20፣2012 የታገቱ ተማሪ ወላጆች ጥሪውን ያደረገላቸው የጠቅላይ ሚኒስቴር ፕሬስ ሴክሬታሪያት እንደሆነ ከሚኖሩበት ወረዳ ተነግሮናል ሲሉ ተናግረዋል፡፡ የታጋች ተማሪ ወላጆችም ነገ የጠ/ሚንስቴር ፕሬስ...

አቶ ንጉሱ ጥላሁን ባለፈው ተማሪዎች ተለቀቁ ያልኩት እውነቴን ነው አሉ፡፡

አባይ ሚዲያ ዜና -ጥር 19፣2012   የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት የፕሬስ ሴክሬታሪያት ኃላፊ አቶ ንጉሱ ጥላሁን ከአሁን በፊት በተለያዩ የመገናኛ ብዙኃን የታገቱት ተማሪዎችን በተመለከተ የሰጡት...

የአማራ ክልል ፖሊስ የታገቱ ተማሪዎችን ጉዳይ እየተከታተልኩ ነው አለ፡፡

አባይ ሚዲያ ዜና -ጥር 18፣2012 በህዳር ወር 2012 የመጨረሻ ሳምንት ከደንቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ ወደ ጋምቤላ ከተማ በመጓዝ ላይ ሳሉ በአጋቾች እጅ የገቡት ተማሪዎች ጉዳይ አሁንም...

ታግተው የነበሩት ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ መመለሳቸውን መንግስት ገለጸ፡፡

አባይ ሚዲያ ዜና -ጥር 9፣2012 በደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ በነበረው አለመረጋጋት ወደ ቤተሰቦቻቸው ሲሄዱ የታገቱት ተማሪዎች ጥር 2ቀን 2012አ.ም መንግስት በድርድር ማስለቀቁን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ፕሬስ ሴክሌታሪያት...

አዴሃን የታገቱት ተማሪዎች ለአንድ ወር ያህል ለመሰቃየታቸው መንግስት ተጠያቂ ነው አለ፡፡

አባይ ሚዲያ ዜና - ጥር 6፣2012 የአማራ ዴሞክራሲያዊ ኃይል ንቅናቄ (አዴኃን) በዛሬው ዕለት በወቅታዊ ክልላዊና አገራዊ ጉዳዮች ላይ  መግለጫ ሰጥቷል። የኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ሰላም እና መረጋጋት...

MOST POPULAR