Tag: ተገለጸ
የጦር መሳሪያ የጫነ አውሮፕላን ከግብጽ ተነስቶ ሶማሊያ ማረፉ ተገለጸ፡፡
አባይ ሚዲያ ሃምሌ 08፤2012
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ፣ ላለፉት 11 ቀናት በኢትዮጵያ፣ በግብፅና በሱዳን መካከል የታላቁ ኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የውኃ ሙሌትና...
የትግራይ ክልል ከምርጫ ጋር የተያያዙ የህግ ረቂቅ ሰነዶችን ማዘጋጀቱ ተገለጸ::
አባይ ሚዲያ ሰኔ 22፤2012
በኢትዮጵያ በዚህ ዓመት ማብቂያ ላይ ሊካሄድ ታቅዶ የነበረው 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ስጋት ምክንያት ወደ ሌላ ጊዜ እንዲዘዋወር ቢወሰንም...
የሲዳማ እና የደቡብ ክልሎች ቀጣይ እጣፈንታ ከባድ መሆኑ ተገለጸ፡፡
አባይ ሚዲያ ሰኔ 14፤2012
የሲዳማ የክልልነት ጥያቄ በብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አማካይነት የተደረገውን ሕዝበ ውሳኔ ተከትሎ፣ ሲጠበቅ የነበረው ከነባሩ የደቡብ ክልል ምክር ቤት ጋር የሚደረገው የሥልጣን...
በህወሀትና በብልጽግና መካከል ያለው ልዩነት የጽንሰ ሀሳብ መሆኑ ተገለጸ፡፡
አባይ ሚዲያ ሰኔ 13፤2012
በፌዴራል እና በትግራይ ክልል መንግስት መካከል ያለው ችግር በሠከነ ውይይት ሊፈታ ይገባል በሚል መነሻነት ባሳለፍነው ማክሰኞ የሃይማኖት አባቶች እና የሀገር ሽማግሌዎች...
ሶስቱ ሀገራት በግድቡ ህጋዊ ጉዳዮች ላይ አለመስማማታቸው ተገለጸ፡፡
አባይ ሚዲያ ሰኔ 11፤2012
የኢትዮጵያ፣የሱዳንና የግብጽ የቴክኒክና የህግ ቡድኖች ባደረጉት ወይይት “በጣም ወሳኝ በሆኑ የቴክኒክ ጉዳዮች ላይ መግባባት”ላይ መድረሳቸውን የኢትዮጵያ ውኃ፣መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር ትናንት ምሽት...
ካፒቴን ማስረሻ መዝገባቸው ቢዘጋም በእስር እንዲቆዩ መደረጉ ተገለጸ፡፡
አባይ ሚዲያ ሰኔ 09፤2012
የካፒቴን ማስረሻ ሰጤ የምርመራ መዝገብ ዛሬ የተዘጋ ቢሆንም ህጋዊ ባልሆነ መንገድ ላልተወሰነ ጊዜ በማረሚያ ቤት እንዲቆዩ ትዕዛዝ መተላለፉን የካፒቴን ማስረሻ ሰጤ...
ከደብረ ብርሀን ወደ ዓለም ከተማ የሚወስደው መንገድ መዘጋቱ ተገለጸ።
አባይ ሚዲያ የካቲት 01፤2012
በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ከደብረ ብርሀን ወደ ዓለም ከተማ የሚወስደው መንገድ በአካባቢው ወጣቶች መዘጋቱ ተገለጸ መንገዱ በመዘጋቱ ምክንያትም ወደ መርሀቤቴ፣...