Saturday, December 5, 2020
Home Tags አለ

Tag: አለ

አብን በወልቃይት፣በራያና በሁመራ የምርጫ እግድ ጥያቄ ላቀርብ ነው አለ፡፡

አባይ ሚዲያ ሰኔ 16፤2012 የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ምርጫው የኮሮና ቫይረስ ስጋት መሆኑ ካቆመ ከዘጠኝ ወር በኋላ ይከናወናል ሲል ያሳለፈውን ውሳኔ እንደሚቀበለውና በህግ...

የሀይማኖት ተቋማት ጉባኤው የመቀለው ሽምግልና ተስፋ ሰጪ ነው አለ፡፡

አባይ ሚዲያ ሰኔ 11፤2012 የሀይምኖት አባቶችና የአገር ሽማግሌዎች በራሳቸው ተነሳሽነት በፌደራል መንግስቱና በትግራይ ክልል አመራሮች መካከል ያለውን ችግር ለመፍታት የሄዱበት መንገድ ተስፋ ሰጪ እንደነበር የኢትዮጵያ...

ም/ቤቱ ስለወላይታ ተወካዮች ከአባልነት መውጣት ምንም አላውቅም አለ፡፡

አባይ ሚዲያ ሰኔ 10፤2012 የወላይታ ዞንን የክልልነት ጥያቄ በተመለከተ ክብር ያለው ምላሽ በክልል ምክር ቤቱ ለወላይታ ተወካዮች አልተሰጠም ብለው የዞኑ የምክር ቤት አፈ ጉባኤዋን ጨምሮ...

ኢዜማ ከህዳሴ ግድብ ባልተናነሰ ለእንቦጭም ትኩረት ይሰጠው አለ፡፡

አባይ ሚዲያ ሰኔ 07፤2012 የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) የእንቦጭ አረም ከጣና ሐይቅ ውጪ በአባይ ወንዝ ላይ መከሰቱ በግንባታ ላይ ለሚገኘው ለታላቁ ሕዳሴ ግድብ ከፍተኛ...

በአብን ውስጥ የአመራር ክፍፍል አለ መባሉን አቶ በለጠ ሞላ አስተባበሉ፡፡

አባይ ሚዲያ የካቲት 16፤2012 የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ በደብረ ብርሃን ከተማ አንደኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔውን ቅዳሜ እና እሁድ ካካሄደ በኋላ አዳዲስ አመራሮችን መርጧል በዚህም መሠረት ጠቅላላ...

የደብረ ብርሃን ከተማ አዲስ የወጣው የመሬት ካሳ መመሪያ አልተዘጋጀልኝም አለ፡፡

አባይ ሚዲያ የካቲት 05፤2012 ከተማ አስተዳደሩ ከመኖሪያ ቤት፣ ከኢንቨስትመንት እና መሠረተ ልማትን ከማስፋፋት ጋር በተያያዘ በተደጋጋሚ ጥያቄዎች ይነሱበታል፡፡ ይሁን እንጂ ከካሳ ክፍያ ጋር በተያያዘ ለሚነሱ ጥያቄዎች...

MOST POPULAR