Tag: አልፎሂያጁ ማስታወሻ
ጄኔሬተራም ጄኔሬሽን (በውቀቱ)
-ጄኔሬተራም ጄኔሬሽን
ካልፎሂያጁ ማስታወሻ የተቀነጨበ
ለጥንቃቄ ሲባል በብእር ስም የተፃፈ
(ከቤኩምሳ ስዩም)
የሆነ የድሮ ዘፈን ትዝ አለኝ:: ዘፈኑ፦
"በጎፈሬው ማህል ፤ሚዶውን ሰክቶ"
አይሂ
"በድልድል ጫንቃው ፤ላይ አልቢኑን አንግቶ"
አይሂ
እያለ ይወርዳል::
የድሮ ጉብል ሲያነጣጥር...