Monday, January 25, 2021
Home Tags አማራ

Tag: አማራ

ወደ አማራ ክልል እንዲመለሱ የተደረጉ ሰዎች ጉዳይ፡፡

አባይ ሚዲያ ሚያዝያ 10፤2012 ባለፈው ሳምንት የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የጉለሌ ክፍለ ከተማ በከተማው ይኖሩ የነበሩ የአማራ...

የወልቃይት አማራ ማንነት አስመላሽ ኮሚቴ ያገዳቸው አቶ አታላይ ዛፌ።

አባይ ሚዲያ ሚያዝያ 08፤2012 የወልቃይት ጠገዴ አማራ ማንነት አስመላሽ ኮሚቴ የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ የነበሩት አቶ አታላይ ዛፌ ከኮሚቴው መታገዳቸውን የኮሚቴው ምክትል ሰብሳቢ አቶ ጌጤ አዳል...

የታገቱ የደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መፍትሄ ባለማግኘታቸው የሀገሪቱን ከፍተኛ ባለ ስልጣን...

አባይ ሚዲያ ዜና- ጥር 2፣2012 ዓ.ም ከሳምንታት በፊት ነበር አስራ ሰባት የሚደርሱ የደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የሆኑ የአማራ ተወላጆች በዩኒቨርሲቲው በነበረው አለመረጋጋት ወደ ቤተሰቦቻቸው ለመመለስ...

በሰሜን ጎንደር አካባቢዎችና ጎንደር ከተማ የሚገኙ ነዋሪዎች ከፍተኛ የጸጥታ ስጋት ውስጥ...

አባይ ሚዲያ ዜና- ታህሳስ 23፣2012 ዓ.ም ለአመታት የዘለቀው የአማራ እና የቅማንት ግጭት ዛሬም ድረስ መፍትሄ አለማግኘቱን የጎንደር ከተማ ነዋሪዎች ለአባይ ሚዲያ ገልጸዋል፡፡ በጎንደር ከተማ  እና በሰሜንና...

የአገር ሽማግሌዎች በአማራና ትግራይ ክልሎች መካከል የተፈጠውን አለመግባበቶች እንዲሸመግሉ ተጠየቀ፡፡

አባይ ሚዲያ ዜና- ታህሳስ 16፣2012 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች የተወጣጡ የሀገር ሽማግሌዎች በሀገራዊ ችግሮችና መፍትሔዎች ዙሪያ ባካሄዱት ውይይት ውስጣዊ ችግርን በውይይት መፍታት እንደሚያስፈልግ...

በቤኒሸንጉል ጉሙዝ የዳንር እና የጃዊ ተፈናቃዮች በተለያዩ ችግሮች ሕይወታቸው እያለፈ...

አባይ ሚዲያ ዜና- ታህሳስ 9፣2012 ዓ.ም የቤኒሻንል ጉሙዝ ክልል የአደጋ ስጋት ጽ/ቤት ከሐምሌ 2011 አንስቶ በተለያዩ መጠለያ ጣቢያዎች አዋቂዎችን ጨምሮ 14 ህጻናት በወባ እና የተለያዩ...

በውጭ ሀገራት የሚኖሩ የአማራ ተወላጆች የወገናቸውን እዳ ለመክፈል እንዲተጉ ፕሮፌሰር አዱኛ...

አባይ ሚዲያ ዜና- ታህሳስ 7፣ 2012 የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በሳንሆዜ- ካሊፎርኒያ ከሚኖሩ የአማራ ተወላጆች ጋር በክልሉ ልማት፣ ኢንቨስትመንት እና በአማራ ልማት ማኅበር (አልማ)...

የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን በአማራና ኦሮሚያ ክልሎች በሚገኙ ዩኒቨርስቲዎች ውስጥ የፀጥታ ሃይሎችን...

አባይ ሚዲያ ዜና- ታህሳስ 7፣2012 የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር የዩኒቨርስቲዎች በፌደራል ፖሊስ እንዲጠበቁ መወሰኑ የሚታወስ ነው ይህንንም ተከትሎ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን በአማራና ኦሮሚያ ክልሎች በሚገኙ...

በአማራና ኦሮሚያ የሚንቀሳቀሱ ፓርቲዎች በክልሎቹ ዘላቂ ሠላም ማስፈን በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ...

አባይ ሚዲያ ዜና- ታህሳስ 6፣2012 በኦሮሞና በአማራ ህዝብ ስም የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች የሁለቱ ህዝቦችን ሁለንተናዊ ትስስር በማጉላት የሚስተዋሉ የፖለቲካ ተቃርኖዎችን ሊፈቱ እንደሚገባ ተገለጸ፡፡ በአሮሚያና በአማራ ክልል...

የትግራይ ትምህርት ቢሮ የክልሉ ተወላጆች ወደ አማራ ክልል ዩኒቨርሲቲዎች እንዳይሄዱ የተባለውን...

አባይ ሚዲያ ዜና-ጥቅምት 28፣2012 የትግራይ ተወላጆች በአማራ ክልል ወደሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች እንዳይሄዱ ጥሪ አቅርቦ የነበረው የትግራይ ክልል ትምህርት ቢሮ የተላለፈው መልዕክት እኔን አይወክለኝም ሲል አስተባበለ፡፡ የዩኒቨርሲቲዎች መግቢያ...

MOST POPULAR