Friday, September 18, 2020
Home Tags አማራ

Tag: አማራ

አዲስ አበባና ኦሮሚያ አዲስ የድንበር ዉዝግብ ዉስጥ ገብተዋል ተባለ

ዋና ከተማዋን የሚያዋስኑ ልዩ የኦሮሚያ ዞኖች ከአዲስ አበባ አጎራባች ክፍለ ከተሞች ጋር አዳዲስ የመሬት ይገባኛል ዉዝግብ ዉስጥ መግባታቸውን ከዋዜማ ምንጮች ባለፉት ተከታታይ ሳምንታት የተሰበሰቡ...

በምራብ ጎጃም ዞን መምህራን ከደሞዝ ጭማሪ ጋር በተያያዘ የስራ ማቆም አድማ...

በምራብ ጎጃም ትምህርት ቤቶች ሙሉ በሙሉ ተዘግተው መዋላቸው ተነገረ። በምራብ ጎጃም ዞን መምህራን ከደሞዝ ጭማሪ ጋር በተያያዘ ስራ ያቆሙ ሲሆን በዚህም ምክናያት በርካታ ትምህርት ቤቶች...

በደሴ በሕዝብና በወያኔ ታጣቂዎች መካከል በተፈጠረ ግጭት በሰው ላይ ጉዳት መድረሱ...

የግጭቱ መንስሄ ነው የተባለው በደሴ ከተማ የወያኔ መንግሥት አስተዳደር አካላት በወሎ ዩንቨርሲቲ አቅራቢያ ቀለም ሜዳ በተባለው አካባቢ ቦታ ተሰጥቷቸው ቤት የሠሩ ሰዎችን ህገወጥ ናቹ...

በደሴ የሰማያዊ ፓርቲ ተወካይ በደህንነቶች ተገደሉ ተባለ

አባይ ሚዲያ ዜና በአሰግድ ታመነ በደቡብ ወሎ ዞን ደሴ ከተማ ሰኞ በ6/06/2009 ዓ.ም አንጋፋው ሰላማዊ ታጋይ አቶ ጋሹ ጌታሁን በመኪና ተገጭቶ ህይወቱ አለፈ፡፡ አቶ ጋሹ ጌታሁን...

በወልቃይት በተደረገ ሕዝባዊ ስብሰባ ነዋሪዎች በአማራነታቸው እንደማይደራደሩ አስታወቁ

አባይ ሚዲያ ዜና ሙሉቀን ተስፋው የካቲት 08 ቀን 2009 ዓ.ም በወልቃይት አድ ረመጥ ከተማ ሆድ አደር በሆኑ የወያኔ አሽከሮች ማለትም በእነ አቶ ጀጃው ደሞዝ፣ ልእልቲ ሽዋባው...

በደብረ ታቦር ከተማ በ6 ወር ውስጥ 112 ሰዎች ተገድለው መገኘታቸው ተነገረ

በደብረ ታቦር ከተማ አስተደደሩ ፖሊስ ጽ/ቤት ውስጥ ሾልኮ የወጣው መረጃ እንደሚያመለክተው ባለፉት ስድስት ወራት ጊዜ ውስጥ ብቻ ማንነታቸው ያልታወቁ 112 ሰዎች በጥይትና በድብደባ ተገድለው...

ከግል ዝና ይልቅ ለሀገር ክብር የሚቆሙ ብፁሀን ናቸው

በጣም የደነቀኝ ያለው ጉዳይ የጋራ ጠላት እያለን በጋራ መታገልና ያንን የወያኔ ስርሀት ማፍረስ ሲገባን የጋራ አጀንዳ መፍጠር ለምን እንዳቃተን ነው ወያኔ ህወሀት በፈጠረልን የመጫወቻ ሜዳ...

መምህር ተፈሪ መኮነን በድጋሜ ታሠረ፡፡

አባይ ሚዲያ ዜና አሰግድ ታመነ ነሀሴ 6 ቀን 2008 ዓ.ም በወሎና አካባቢዋ በተደረገው አፈሳ ለእስር ተዳርጎ የነበረውና ከአራት ወር እስራት በኃላ ፣ በአብክመ ጠቅላይ ፍ/ቤት 1996...

ለኢትዮጵያ እና ለአፍሪካ ሕብረት የደቡብ ሱዳን አምባሳደር የሆኑት አምባሳደር ጀምስ ሞርጋን...

ተቀማጭነታቸውን በአዲስ አበባ በማድረግ ለኢትዮጵያ እና ለአፍሪካ ሕብረት የደቡብ ሱዳን አምባሳደር የሆኑት አቶ ጀምስ ሞርጋን በሁለቱ ስርዓቶች መካከል በተፈጠረ ዲፕሎማሲያዊ ግጭት የተነሳ ከኢትዮጵያ ለመባረር...

በወልቃይት ጠገዴ የትግራይ አፋኝ ቡድን አሁንም አፈናውን እና ግድያውን አጠናክሮ ቀጥሎበታል

አባይ ሚዲያ ዜና አሰግድ ታመነ በጎንደር ክፍለ ሀገር ወገራ አውራጃ፣ ወልቃይት ወረዳ፣ አድረመጥ ከተማ፣ በአባትነታቸው የታወቁ ታላቁ ሰው ሼክ ኢብራሂም፣ በክርስቲያን እና በሙሲም የወልቃይት አማራዎች በአባትነታቸው...

MOST POPULAR