Tuesday, January 19, 2021
Home Tags አማራ

Tag: አማራ

የአማራ ክልል የመንግስት የልማት ድርጅቶች በአዲስ አበባ የዋና መስሪያ ቤት ግንባታ...

አባይ ሚዲያዜና - ጥቅምት 3 ፣ 2012 የአማራ ክልል የመንግስት የልማት ድርጅቶች በአዲስ አበባ የሚያስገነቧቸው የዋና መስሪያ ቤት ህንጻዎች ለክልሉ የመንግስት መስሪያ ቤቶች እንደ መቀመጫነት...

የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በወቅታዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ ሰጥቷል፡፡

መስከረም 22፣2012 (አባይ ሚዲያ) ባለፋት አመታት ኢትዮጵያዊ የሆነ ሁሉ ሠብዓዊና ዴሞክራሲያዊ የሆኑ መብቶቹ ተከብረውለት በነፃነት እንዲኖር የክልሉ መንግስት እና ህዝብ መጠነ ሰፊ...

ግጭትና ሁከት የሚፈጥሩ ሃይሎች ከድርጊታቸው እንዲታቀቡ ክልሉ አስጠነቀቀ፡፡

አባይ ሚዲያ (መስከረም 21 ፣ 2012) ክልሉን ወደ ግጭትና ሁከት እንዲገባ እየሰሩ ያሉ አካላትና ጽንፈኛ መገናኛ ብዙሃን ከድርጊታቸው እንዲታቀቡ የአማራ ክልል የሰላምና...

ነገረ-ወልቃይት (በመስከረም አበራ)

የሃገራችን የፖለቲካ ችግር መሰረቱ የብሄረሰቦች ጭቆና እንደሆነ የሚያምነው ኢህአዴግ ለዚህ መፍትሄ ብሎ ያቀረበው ሃገሪቱን በዘውግ ፌደራሊዝም ከፍሎ ማስተዳደርን ነው፡፡እስከ መገንጠል የደረሰ የብሄረሰቦች መብት የሰጠው...

ከቤኒሻንጉል ጉምዝ የተፈናቀሉ የአማራ ብሔር ተወላጆች ለ ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አቤቱታ...

አባይ ሚዲያ ዜና አቢሰሎም ፍሰሃ ከቤኒሻንጉል ጉምዝ ከማሺ ዞን ተፈናቅለን በባህር ዳር ከተማ ምግብ ዋስትና ጊቢ መጋዘን ውስጥ የምንገኝ በቁጥር 527 የምንሆን አባወራ ብቻ ቤተሰብን...

ከተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች አማራን ማፈናቀሉ እንደቀጠለ ነው

አባይ ሚዲያ ዜና አቢሰሎም ፍሰሃ ዛሬ ግንቦት 10 ቀን 2010 ዓ.ም. ከኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሸዋ ዞን ዳኖ ወረዳ ውስጥ በአዋዲ ጉልፋና አጅላ ዳሌ ቀበሌዎች ለዘመናት...

ትኩረት ወደ አማራው

ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን ህወሀት በቅርቡ በትግራይ ውስጥ አንድ ሚስጢራዊ ስብሰባ አድርጋ ነበር። በስብሰባው ላይ የህወሀት የጦር መኮንኖች ብቻ የተገኙ ሲሆን መድረኩን የሚመሩት አባይ ጸሀዬ፡ በረከት...

ግሎባል አሊያንስ በባህር ዳር ላሉ ተፈናቃዮች የገንዘብ እርዳታ አደረገ

አባይ ሚዲያ ዜና አቢሰሎም ፍሰሃ በውጭ ሃገር የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ያቋቋሙት ትብብር ለኢትዮጵያውያን መብት (ግሎባል አሊያንስ) ከቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል ተፈናቅለው ባህር ዳር ለሚገኙት የአማራ ክልል ተወላጆች 801 ሺህ...

‘ህገ ወጦች’ ተብለው ከቤንሻንጉል ክልል የተፈናቀሉት አማሮች ስቃይ ላይ መሆናቸው ተሰማ

አባይ ሚዲያ ዜና አቢሰሎም ፍሰሃ ጥቅምት 16 ቀን 2010 ዓ.ም በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል በሁለት ግለሰቦች ፀብ አንድ የቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል ተወላጅ በመገደሉ ምክንያት የተባረሩት 527 አባወራዎች ሲሆኑ...

የወልድያ እግር ኳስ ቡድን የይግባኝ ውሳኔውን ዛሬ አግኝቷል

አባይ ሚዲያ ዜና አቢሰሎም ፍሰሃ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በወልድያ እና ፋሲል ከነማ መሃል በነበረው ጨዋታ ዙሪያ ያስተላለፈውን ውሳኔ እንደዘገብን ይታወሳል። ውሳኔውንም ተከትሎ የወልድያ ከነማ...

MOST POPULAR