Saturday, September 26, 2020
Home Tags አርበኞች ግንቦት 7

Tag: አርበኞች ግንቦት 7

የበረሃው ዲፕሎማት

ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን ስለአንዳርጋቸው ጽጌ መጻፍ ከባድ ነው። ስብዕናውን፡ የተጓዘባቸውን የህይወት መስመሮች፡ ከልጅነት እስከዕውቀት የወጣባቸውንና የወረደባቸውን ዳገትና ቁልቁለት በብዕር ቀለም ወረቀት ላይ ለመግለጽ ቃላት አቅም...

በአዲስ አበባ መናኸሪያ ተጨናንቃ ዋለች

አባይ ሚዲያ ዜና አቢሰሎም ፍሰሃ የካቲት 14 ቀን 2010 ዓ.ም ከጥዋቱ 11:30 ጀምሮ በአዲስ አበባ መናኸሪያ አገር አቋራጭ አውቶቢሶች በተለይ ወደ አማራ ክልል ባሉ መስመሮች አንቀሳቀስም ሰውም...

የባህር ዳሩ የማዕከላዊ ዕዝ ማዘዣ ጣቢያ ‘መኮድ’ ለሁለተኛ ጊዜ ጥቃት ተፈፀመበት

አባይ ሚዲያ ዜና አቢሰሎም ፍሰሃ የካቲት 14 ቀን 2010 ዓ.ም ባህር ዳር አካባቢ የሚገኘው የማዕከላዊ ዕዝ ማዘዣ ጣቢያ (መኮድ) እየተባለ የሚጠራው ካምፕ ላይ ከረፋዱ 4:35 ሲሆን ማንነታቸው ባልታወቁ...

በመንግስት ታጣቂዎች እና በአርበኞች ግንቦት ሰባት መካከል ግጭት እንደተከፈተ ተሰማ

አባይ ሚዲያ ዜና ናትናኤል ኃይለማርያም በሰሜን ጎንደር ጭልጋ ሎዛ ወረዳ ድብላ ቀበሌ የመንግስት ታጣቂዎች እና የአርበኞች ግንቦት 7 ሃይሎች ተኩስ ሲለዋወጡ እንደነበረ ተገለጸ። ግጭቱ...

አንዱአለም አራጌና እስክንድር ነጋን ጨምሮ 746 ታራሚዎችና ተጠርጣሪዎች እንዲለቀቁ መወሰኑን ፋና...

አባይ ሚዲያ ዜና አሰግድ ታመነ ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ እና አንዱአለም አራጌ ከእስር እንዲፈቱ መወሰኑን ጠቅላይ አቃቤ ሕግ አስታወቀ።  እነእስክንድርን ጨምሮ ከ700 በላይ የተፈረደባቸውና ክሳቸው በመታየት ላይ...

እኔ፣ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋና የአርበኞች ግንቦት 7 መንፈስ (በታድሎ ደሴ)

ብዙ የአለም ሀገሮች ታላቅ ደረጃ ያደረሷቸው ፣ አባታችን እያሉ የሚጠሯቸው መሪዎች አሏቸው።ለምሳሌ ደቡብ አፍሪካውያን ከአፓርታይድ አሰቃቂ አገዛዝ ያወጣቸውን ኔልሰን ማንዴላን "ማዲባ" ሲሉ በአባትነት ክብር...

የጎንደር ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ጉዳት ደረሰባቸው

አባይ ሚዲያ ዜና አቢሰሎም ፍሰሃ ጥር 22 ቀን 2010 ዓ/ም ከቀኑ 7:35 ሲሆን የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ባስነሱት ተቃውሞ ምክንያት የመንግሥት ወታደሮች ድርጊቱን ለማፈን በወሰዱት እርምጃ በርካታ ተማሪዎች...

ለአገርና ለህዝብ ጥቅም ብሎ መታደስ የማይችል ድርጅት ህውሃት እንደሆነ አርበኞች...

አባይ ሚዲያ ዜና በአሰግድ ታመነ ህወሃት ለአገርና ለህዝብ ጥቅም ብሎ መታደስ የሚችል ድርጅት አይደለም ሲል አርበኞች ግንቦት ሰባት መግለጫ ሰጠ መፍትሄውም እስከሚወገዱ ድረስ መታገል ብቻ ነው ብሏል። ህዝባችንን...

ወደ 600 የሚጠጉ ኢትዮጵያውያንን ከኖርዌይ ለማስወጣት እንቅስቃሴ በመደረግ ላይ ነው ተባለ

አባይ ሚዲያ ዜና አቢሰሎም ፍሰሃ የ'FRP' (Fremskrittspartiet/The Progress Party) ፖለቲከኛ እና የስደተኞች ሚኒስትር፣ ሲልቪ ሊስትሃውግ፣ ከ600 በላይ የሚሆኑ ፈቃድ የተከለከሉ ኢትዮጵያውያን ወደ አገራቸው መመለስ አለባቸው...

ከእስር ይለቀቃሉ የተባሉት የፖለቲካ እስረኞች በተቃራኒው እየተፈረደባቸው ነው ተባለ

አባይ ሚዲያ ዜና አቢሰሎም ፍሰሃ መንግስት የፖለቲካ እስረኞችን እፈታለሁ ብሎ መግለጫ ከሰጠ በኋላ የፖለቲካ እስረኞች እየተፈረደባቸው መሆኑ ተነገረ። በጥር 1/2010 ዓ.ም የዋለው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት...

MOST POPULAR