Sunday, October 24, 2021
Home Tags አስተዳደር

Tag: አስተዳደር

ከአንድ ሺህ በላይ ሰራተኞቹን ያገደው የቤቶች ልማት አስተዳደር፡፡

አባይ ሚዲያ ሚያዝያ 07፤2012 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቤቶች ልማት አስተዳደር ቢሮና በሥሩ የሚገኙ ሦስት ተቋማት 1,185 ሠራተኞችን ከሥራ ማገዳቸው ከፍተኛ ተቃውሞ አስነስቷል የቤቶች ልማት...

የከሚሴ ከተማ አስተዳደር እየወሰደ ያለው እርምጃ::

አባይ ሚዲያ መጋቢት 21፤2012 የከተማ አስተዳደሩ ከኮቪድ19 ወረርሽኝ መከላከል ጋር የተላለፉ ውሳኔዎችን ባላከበሩ ላይ እርምጃ መውሰድ ጀመረ የከሚሴ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ጽሕፈት ቤት ከክልሉ ልዩ...

በፋኖ አደረጃጀት ዙሪያ የጎንደር ከተማ አስተዳደር አቋም፡፡

አባይ ሚዲያ መጋቢት 15፤2012 ከቀናት በፊት በጎንደር ከተማና በዳባት አካባቢ በፋኖ አደረጃጀት በተፈጠረው ውዝግብ በተከፈተ ተኩስ የሞትና የመቁሰል አደጋ መድረሱን ተከትሎ የጎንደር ከተማ አስተዳደር የፀጥታ...

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሹምሽር ሊያደርግ ነው፡፡

አባይ ሚዲያ ዜና -ጥር 13፣2012 የከተማዋ ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ በዚህ ሳምንት የሚያደርጉትን ሹምሽር ለከተማ አስተዳደሩ ምክር ቤት አቅርበው እንደሚያፀድቁ፣ ከታማኝ ምንጮች የተገኘው መረጃ...

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አቋርጦት የነበረውን የመሬት የሊዝ ጨረታ ሊጀምር ነው፡፡

አባይ ሚዲያ ዜና -ጥር 13፣2012 ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ ወደ ሥልጣን ከመጡ ወዲህ ካስተላለፏቸው ውሳኔዎች መካከል፤ መሬት ለአዲስ አልሚዎች በጨረታ የሚተላለፍበት ሥርዓት ላይ ያለው...

MOST POPULAR