Saturday, September 26, 2020
Home Tags አበባ

Tag: አበባ

በአዲስ አበባ ስለሚፈርሱ ቤቶች የሰብዓዊ መብት ተቋማት ተቃውሞ፡፡

አባይ ሚዲያ ሚያዝያ 21፤2012 በአዲስ አበባ እና ሌሎች ከተሞች የተከሰተውን መደበኛ ባልሆነ ቤት የሚኖሩ ቤተሰቦችን መፈናቀል ሊቆም እንደሚገባ የኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብት ኮሚሽንና የአምነስቲ ኢንተርናሽናል አሳስበዋል...

የኮሮና ስጋትና የአዲስ አበባ ከተማ እርምጃዎች፡፡

አባይ ሚዲያ መጋቢት 14፤2012 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አቅም ለሌላቸው መንገደኞች ወጪያቸውን እሸፍናለሁ አለ ከውጪ አገራት መጥተው ለለይቶ ማቆያ የሚያስፈልጋቸውን ገንዘብ መሸፍን ለማይችሉ ኢትዮጵያዊያን የአዲስ...

አበባ ላኪዎችን ገቢ ክፉኛ የጎዳው የኮሮናቫይረስ፡፡

አባይ ሚዲያ መጋቢት 12፤2012 በዓለም አቀፍ ደረጃ ወረርሽኝ በሆነው ኮሮናቫይረስ ምክንያት በጥቂት ቀናት ውስጥ በሚሊዮኖች የሚቆጠር ገንዘብ ማጣታቸውን የአበባ አምራቾች ገለጹ ኢትዮ አግሪሴፍት በሆለታ እና...

በአዲስ አበባ እየተሰራጨ የሚገኘው የንጽህና መጠበቂያ።

አባይ ሚዲያ መጋቢት 8፤2012 በሀገር ውስጥ የተመረተ የንጽህና መጠበቂያ ሳኒታይዘር በከተማዋ ወደ ሚገኙ የከነማ ፋርማሲዎች እየተሰራጨ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ። በአዲስ አበባ ከተማ የኮሮና...

የግድያና ዘረፋ ወንጀል በአዲስ አበባ፡፡

አባይ ሚዲያ የካቲት 25፤2012 በአዲስ አበባ ጎርጎርዮስ ቤተክርስቲያን ድልድይ አካባቢ አንድ ወጣት ተገድሎ ተገኘ፡፡ ከቦሌ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ወደ መስቀል ፍላወር በሚወስደው መንገድ መካከል በሚገኘው የአቡነ ጎርጎሪዮስ...

የዘረፋ ወንጀል በአዲስ አበባ፡፡

አባይ ሚዲያ የካቲት 22፤2012 በጠራራ ፀሐይና በሌሊት እየተፈጸመ ያለው የዘረፋ ወንጀል እየተባባሰ መቀጠሉ ተገለጸ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ እጅግ በሚያስፈራና ግራ በሚያጋባ ሁኔታ በጠራራ ፀሐይና...

በአዲስ አበባ የሰዎች ህይወት የጠፋበት የእምነት ቦታ ሌላ ‘ህጋዊ’ ባለቤት እንዳለው...

አባይ ሚዲያ የካቲት 16፤2012 ጥር 24 ቀን 2012 አ.ም በአዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 እና 5፣ ሀያ ሁለት አካባቢ ልዩ ስሙ 24...

የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር በርካታ ጉዳቶች ገጥመውታል።

አባይ ሚዲያ የካቲት 02፤2012 የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትንስፖርት አገልግሎት ከሀምሌ እስከ ታህሳስ ባሉት ስድስት ወራት ጊዜ ውስጥ በአምስት ባቡር ላይ በደረሰ የመኪና ግጭት እና...

የአማራ ክልል የመንግስት የልማት ድርጅቶች በአዲስ አበባ የዋና መስሪያ ቤት ግንባታ...

አባይ ሚዲያዜና - ጥቅምት 3 ፣ 2012 የአማራ ክልል የመንግስት የልማት ድርጅቶች በአዲስ አበባ የሚያስገነቧቸው የዋና መስሪያ ቤት ህንጻዎች ለክልሉ የመንግስት መስሪያ ቤቶች እንደ መቀመጫነት...

MOST POPULAR