Friday, December 3, 2021
Home Tags አብን

Tag: አብን

አብን በወልቃይት፣በራያና በሁመራ የምርጫ እግድ ጥያቄ ላቀርብ ነው አለ፡፡

አባይ ሚዲያ ሰኔ 16፤2012 የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ምርጫው የኮሮና ቫይረስ ስጋት መሆኑ ካቆመ ከዘጠኝ ወር በኋላ ይከናወናል ሲል ያሳለፈውን ውሳኔ እንደሚቀበለውና በህግ...

የነክርስትያን ታደለ ችሎት ለመታደም የሄዱ ወጣቶች ከፖሊስ ጋር ግጭት ውስጥ ገቡ፡፡

አባይ ሚዲያ ዜና - ጥር 8፣ 2012 የነክርስትያን ታደለና 10አለቃ መሳፍንት ጥጋቡ ችሎት ለመታደም ወደ ልደታ ያቀኑ ወጣቶች በፖሊስ ተደብድበው ወደ እሥር ቤት መወሰዳቸውን ሰምተናል። ከሰኔ...

ሀገራችንን ወደ ዴሞክራሲያዊነት የሚያሸጋግር ለውጥ የለም ሲሉ ዶክተር ደሳለኝ ጫኔ ገለጹ፡፡

አባይ ሚዲያ ዜና- ጥር 4፣2012 የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ አብን ሊቀ-መንበር ዶክተር ደሳለኝ ጫኔ ሀገራችንን በመሰረታዊነት ወደ ዴሞክራሲያዊነት የሚያሻግር ለውጥ የለም ብለዋል፡፡ አሁን ላይ ለውጡ ውጥረት ነግሶባታል...

የታገቱ የደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መፍትሄ ባለማግኘታቸው የሀገሪቱን ከፍተኛ ባለ ስልጣን...

አባይ ሚዲያ ዜና- ጥር 2፣2012 ዓ.ም ከሳምንታት በፊት ነበር አስራ ሰባት የሚደርሱ የደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የሆኑ የአማራ ተወላጆች በዩኒቨርሲቲው በነበረው አለመረጋጋት ወደ ቤተሰቦቻቸው ለመመለስ...

የአማራ ክልል መንግስት በእምነት ተቋማት ላይ ጥቃት ያደረሱ አካላትን ለሕግ እንዲቀርብ...

አባይ ሚዲያ ዜና - ታህሳስ 11፣ 2012 የአማራ ክልል መንግስት በእምነት ተቋማት ላይ ጥቃት ያደረሱ ግለሰቦችን ለሕግ እንዲቀርብ የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) በመግለጫው ጠይቋል። ታኅሳስ 10/2012...

የአማራና የኦሮሚያ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምክክር ለሁለተኛ ቀን ቀጥሎ ውሏል፡፡

አባይ ሚዲያ ዜና- ታህሳስ 7፣2012 በዛሬው ውይይት የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ /አብን/ እና የኦሮሞ ነፃነት ግንባር /ኦነግ/ መሪዎች ጥናታዊ ጽሑፍ ያቀረቡ ሲሆን በአማራና በኦሮሞ ህዝቦች መካከል...

አብን የኃላፊዎቹንና አባላቱን ክስ ተገቢ አለመሆን ገለጸ፡፡

አባይ ሚዲያ ዜና - ህዳር 24፣ 2012 የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ዛሬ መግለጫ ሰጥቷል፡፡ አብን በመግለጫው እንዳመለከተው መንግሥት በፖለቲካ አመለካከት አባላቱንና መሪዎቹን አስሯል፤...

አብን ቀጣዩ ምርጫ መካሄድ እንዳለበት ገለጸ፡፡

አባይ ሚዲያ ዜና- ህዳር 11፣2012 የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) ለቀጣዩ ምርጫ የምርጫ ማኔፊስቶ ከማዘጋጀት ጀምሮ የክልል እና የፌደራል ፓርላማ ተመራጭ እጩዎችን በመመልመል ላይ መሆኑን አስታወቀ። የሃገሪቷ...

ትላንት ጠ/ሚ አቢይ በሰጡት መግለጫ የሟቾችን ቁጥር በብሄር መዘርዘሩ አግባብነት እንደሌለው...

አባይ ሚዲያ ዜና- ጥቅምት 24፣2012 ከሰሞኑ በኦሮሚያ፣ በሀረርና በድሬ ዳዋ በነበሩት ግጭቶችና ግድያዎች ዙሪያ ጠቅላይ ሚንስትሩ የሰጡት መግለጫ የማኅበራዊ ትስስር ገፆች አጀንዳ ሆኗል፡፡ እሁድ ጥቅምት 23...

አዴፓ፣ አብን እና የአምስት ፖለቲካ ፓርቲዎችን ጥምረት የያዘው የአማራ ድርጅት በጋራ...

አባይ ሚዲያ ዜና- ጥቅምት 22፣2012 የአማራን ሕዝብ ማዕከል አድርገው የሚንቀሳቀሱት አዴፓ፣ አብን እና የአምስት ፖለቲካ ፓርቲዎችን ጥምረት የያዘው የአማራ ድርጅት በጋራ ለመሥራት ስምምነት ላይ ደረሱ፡፡ በአማራ...

MOST POPULAR