Thursday, June 4, 2020
Home Tags አቶ

Tag: አቶ

አቶ ዕርስቱ ሁሉም ዞኖች ክልል እንሁን ማለታቸውን ገለጹ፡፡

አባይ ሚዲያ ግንቦት 24፤2012 የደቡብ ክልል ምክትል ርእሰ መስተዳድር አቶ ዕርስቱ ይርዳው በወቅታዊ ሃገራዊ ጉዳዮች ለይ እንዲሁም በደቡብ ክልል ፖለቲካ ዙሪያ ከአባይ ሚዲያ እንግዳችን ዝግጅት...

አቶ ታዬ ደንደአ አምነስቲን ወቀሱ።

አባይ ሚዲያ ግንቦት 22፤2012 የመብቶች ተሟጋቹ አምነስቲ ኢንተርናሽናል በኢትዮጵያ የኦሮሚያ እና አማራ ክልሎች ባለፈው የምዕራባውያን ዓመት ልዩ ልዩ መንግስታዊ የፀጥታ ኃይሎች እና ከእነርሱ ጋር በትብብር...

አቶ ሙስጠፌ ሙሀመድ ስለ ግንቦት 20፡፡

አቶ ሙስጠፌ ሙሀመድ ስለ ግንቦት 20 ግንቦት 20 ለሶማሌ ክልል ህዝብ በቋንቋው ከመማርና ራስን በራስ ከማስተዳደር መብት ካስገኘለት ጥቅም ይልቅ ከፍተኛ የሆነ የሰብዓዊ መብት ጥሰትና...

በኳራንታይን ሰበብ ታስረው የቆዩት አቶ ዳንኤል ሺበሺ፡፡

አባይ ሚዲያ ግንቦት 12፤2012 ከሰሞኑ አባላቶቼና ደጋፊዎቼ ያለአግባብ እየታሰሩብኝ ነው ሲል ቅሬታ ሲያቀርብ የነበረው ኢዜማ ፓርቲ አሁን ደግሞ የፓርቲው አመራር ኳራንታይን በሚል ሰበብ ለሶስት ቀን...

አቶ ጀዋር ሙሀመድ ያቀረቡት ፖለቲካዊ መፍትሄ ማብራሪያ።

አባይ ሚዲያ ሚያዝያ 24፤2012 ምርጫ በመራዘሙ ምክናየት ይመለከተናል የሚሉ አካላት ሀሳባቸውን እየሰነዘሩ ይገኛሉ እነ አቶ ጀዋርም ችግሩን ለመፍታት ብቸኛውና የተሻለው አማራጭ ለችግሩ ፓለቲካዊ መፍትሄ መሻት...

የወልቃይት አማራ ማንነት አስመላሽ ኮሚቴ ያገዳቸው አቶ አታላይ ዛፌ።

አባይ ሚዲያ ሚያዝያ 08፤2012 የወልቃይት ጠገዴ አማራ ማንነት አስመላሽ ኮሚቴ የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ የነበሩት አቶ አታላይ ዛፌ ከኮሚቴው መታገዳቸውን የኮሚቴው ምክትል ሰብሳቢ አቶ ጌጤ አዳል...

አቶ ሽመልስ አብዲሳ በኮሮና ዙሪያ ያስተላለፉት መልእክት።

አባይ ሚዲያ መጋቢት 8፤2012 ከኮሮናቫይረስ ጋር ተያይዞ አላስፈላጊ ስጋት ውስጥ ከመግባት ይልቅ የጤና ባለሙያዎችን ምክር በመተግበር ጥንቃቄ ማድረግ እንደሚገባ የኦሮሚያ ክልል ርእሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ...

አቶ ጌታቸው ረዳ ብልጽግናን ስለመተቸታቸው፡፡

አባይ ሚዲያ የካቲት 25፤2012 የህወሓት ስራ~አስፈጻሚ አባል ጌታቸው ረዳ ከለውጡ ወዲህ በተለያዩ የትግራይ ሚዲያዎች ብቅ እያሉ ሃገራዊ ለውጡንና ለውጡን እየመራው እንደሆነ የሚታወቀውን አካል እንደሚያጣጥሉ በተደጋጋሚ...

በአብን ውስጥ የአመራር ክፍፍል አለ መባሉን አቶ በለጠ ሞላ አስተባበሉ፡፡

አባይ ሚዲያ የካቲት 16፤2012 የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ በደብረ ብርሃን ከተማ አንደኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔውን ቅዳሜ እና እሁድ ካካሄደ በኋላ አዳዲስ አመራሮችን መርጧል በዚህም መሠረት ጠቅላላ...

አቶ ንጉሱ ጥላሁን የጠቅላይ ሚኒስትሩ የመካከለኛው ምስራቅ ጉዞ ኢትዮጵያውያንን ያስከበረ ነበር...

አባይ ሚዲያ የካቲት 08፤2012 የጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አህመድ የተባበሩት አረብ ኢምሬቶች ጉብኝት ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያዊያንን ያስከበሩ ተግባራት የተከናወኑበት መሆኑን የፕሬስ ሴክሬተሪያት ኃላፊ አቶ ንጉሱ ጥላሁን...

MOST POPULAR