Monday, January 25, 2021
Home Tags አቶ ለማ መገርሳ

Tag: አቶ ለማ መገርሳ

የአቶ ለማ መገርሳ “ልዩነት” ሰምና ወርቅ (በመስከረም አበራ)

"የለማ ቡድን" የሚባለው ስብስብ የህወሃትን የበላይነት የማስወገዱ ታላቅ ትግል በሚዘከርበት ታሪክ ውስጥ ትልቅ ቦታ ይዞ ሲወሳ የሚኖር ቡድን ነው፡፡ይህ ቡድን ሃገራችን በለውጥ ወሊድ እንዳትሞት...

በአቶ ለማ መገርሳ የተመራ ከፍተኛ የመንግስት ልዑክ በአሜሪካ ጉብኝት እያደረገ ነው፡፡

አባይ ሚዲያ ህዳር 22፣2012 በኢፌዴሪ መከላከያ ሚንስትር አቶ ለማ መገርሳ የተመራ ከፍተኛ የመንግስት የልዑክ በአሜሪካ ጉብኝት በማድረግ ላይ ይገኛል። በመከላከያ ሚኒስትሩ የተመራው ልኡኩ በዛሬው እለት ዋሽንግተን...

የስቃይ ገፈት የሚጋተው የጌዲኦ ተፈናቃይ ህዝብ (በመስከረም አበራ)

ቋንቋን መሰረት ያደረገው የጎሳ ፌደራሊዝም አስከፊ ገፆቹ ብዙ ናቸው፡፡በመሰረታዊነት የሰውን ልጅ በጎሳው ከልሎ ማስተዳደር ከሰውልጆች ተፈጥሯዊ መስተጋብር የማይገጥም አካሄድ ነው፡፡የሰው ልጅ መሬት ጠበበኝ ብሎ...

የኦዴፓ ክንብንብ ሲወርድ (በመስከረም አበራ)

ሃገራችን ኢትዮጵያ ከህወሃት አረመኔያዊ አገዛዝ ለመላቀቅ ባደረገችው የትግል ምጥ "የለማ ቡድን" የተባለ የድንገቴ ልጅ ታቀፈች፡፡ይህ ቡድን አለ ወይስ የለም የሚለው ራሱ ሲያጠራጥር ነበረ፡፡መኖሩ ከተረጋገጠ...

ሕወሐት በዶ/ር አብይ አሕመድ ጉዳይ ለሁለት ተከፈለ ተባለ

አባይ ሚዲያ ዜና ናትናኤል ኃይለማርያም የመረጃና ደህነነቱ መምሪያ ሃላፊ አቶ ጌታቸው አሰፋ በኦህዴድ አመራሮች ላይ እርምጃ ለመውሰድ የሚያደርገውን ክትትል በመቃወም የሕወሐት ከፍተኛ አመራር እና አንዳንድ ከፍተኛ...

ኦሮሚያ አዲስ አበባ ላይ ያለዉ ልዩ ጥቅም

በትላንትናዉ እለት በአዳማ ከተማ የተጀመረዉ የጨፌ ኦሮሚያ አምስተኛ የስራ ዘመን ሁለተኛ ዓመት 5ኛ መደበኛ ጉባኤዉን ዛሬ እንደሚያጠናቅቅ ለመረዳት ተችሏል። የጉባኤዉ ዋና አጀንዳ ከሆኑት መካከል አንዱ...

MOST POPULAR