Monday, July 4, 2022
Home Tags አዋጅ

Tag: አዋጅ

የተሻሻለው የሰብአዊ መብት አዋጅ አመራሮቹ በክልል ፖለቲካ እንዳይሳቡ ይረዳል ተባለ፡፡

አባይ ሚዲያ ሃምሌ 08፤2012 የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ማክሰኞ ሐምሌ 7 ቀን 2012 ዓም ለአስቸኳይ ስብሰባ ጠርቶ ካፀደቃቸው አዋጆች መካከል፣ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽንን ማቋቋሚያ...

ለፖለቲካዊ ጥቅም የዋለው የትግራይ ክልል አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ፡፡

አባይ ሚዲያ ሚያዝያ 12፤2012 በክልል ደረጃ ብቸኛው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የደነገገው የትግራይክልል መንግስት በአፈጻጸም ሂደቱ ላይ ከተለያዩ አካላት ቅሬታ እየተነሳበት ይገኛል ቀድሞውኑ የክልሉ መንግስት ሀገራዊ...

የኢትዮጵያ መንግስት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ እና የምሁራን እይታ፡፡

አባይ ሚዲያ መጋቢት 30፤2012 በኢትዮጵያ የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ እየተባባሰ በመምጣቱ ምክንያት መንግሥት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ደንግጓል የጠቅላይ ሚኒስትሩ ጽህፈት ቤት ያወጣው መግለጫ እንዳለው ይህ ውሳኔ በሕገ...

በአዲሱ አዋጅ የተመዘገቡ የፖለቲካ ፓርቲዎች ብዛት ማነስ፡፡

አባይ ሚዲያ የካቲት 25፤2012 በአዲሱ የምርጫ እና የፖለቲካ ፓርቲዎች አዋጅ መሰረት የተመዘገቡ ፓርቲዎች ሶስት ብቻ መሆናቸውን ምርጫ ቦርድ አስታወቀ። ቦርዱ እንዳስታወቀው በአዲሱ የምርጫ እና የፖለቲካ ፓርቲዎች...

በአዲሱ አዋጅ መሰረት መረጃ አሟልቶ የቀረበ አንድም ፓርቲ አለመኖሩን ምርጫ ቦርድ...

አባይ ሚዲያ የካቲት 15፤2012 የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ፤ ፓርቲዎች በአዲሱ አዋጅ መሰረት ለመመዝገብ የተሰጣቸው የጊዜ ገደብ ሊጠናቀቅ 18 ቀናት ቢቀረውም እስካሁን አስፈላጊውን መረጃ አሟልቶ ለምዝገባ...

አዲሱን የጦር መሳሪያ አዋጅ መጽደቅ ተከትሎ የድጋፍም የተቃውሞም ድምጾች እየተሰሙ ነው፡፡

አባይ ሚዲያ ዜና- ጥር 2፣2012 ዓ.ም የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የጦር መሣሪያ አስተዳደርና ቁጥጥር ረቂቅ ዐዋጅን  አጽድቋል፡፡ በተለይ ከለውጡ ወዲህ ሕገወጥ የጦር መሣሪያ ዝውውር እንዲሁም...

ሙሰኞችን የመመርመርና የመክሰስ ስልጣኑን በአዋጅ የተነጠቀው የፌደራል የስነ-ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን...

አባይ ሚዲያ ዜና- ታህሳስ 20፣2012 ዓ.ም ከ19 ዓመት በፊት የተቋቋመው የፌዴራል የስነ-ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን መንግስት በፖለቲካ ኢኮኖሚ እና ማህበራዊ ጉዳዮች ላይ ችግሮች እንዳይፈጠሩ መስናን...

የብሄራዊ ምርጫ ቦርድ በተሻሻለው አዋጅ ለመመዝገብ የቀረበ ፓርቲ አለመኖሩን አስታወቀ፡፡

አባይ ሚዲያ ዜና- ታህሳስ 9፣2012 ዓ.ም የተሻሻለውን አዲሱን የምርጫ ቦርድ አዋጅ አሟልቶ ለመመዝገብ የቀረበ ፓርቲ አለመኖሩን የምርጫ ቦርድ ገለጸ፡፡ የቦርዱ የኮሞኒኬሽን አማካሪ ወይዘሪት ሶሊያና ሽመልስ እንደገለጹት...

የፌዴራል ተቋማት አስተዳደር ሥነ- ስርአት አዋጅ በቅርቡ እንደሚፀድቅ ተገለጸ፡፡

አባይ ሚዲያ ዜና- ታህሳስ 2፣2012 ዓ.ም የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ በአስተዳደር ተቋማት አገልግሎት አሰጣጥ ላይ የሚስተዋሉ ችግሮችንና በጥቅሉ የዜጎችን የአስተዳደር እንግልት ይቀርፋል ያለዉን የአስተዳደር ስነ...

በአስቸኳይ አዋጅ ስም የተያዙ ሰዎች ያሉበት ሁኔታ አይታወቅም

BBN News   ከመስከረም 28 ቀን 2009 ጀምሮ መተግበር የጀመረውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ተከትሎ፣ በአፈሳም ሆነ በሌላ መልክ የተያዙ ዜጎች ያሉበት ሁኔታ እንደማይታወቅ ተገለጸ፡፡ መንግስትም ቢሆን...

MOST POPULAR