Monday, January 17, 2022
Home Tags አገር

Tag: አገር

የትግራይ ህዝብ አገር እያዳነ ነው ሲሉ አቶ ነብዩ ተናገሩ፡፡

አባይ ሚዲያ ሰኔ 09፤2012 የትግራይ ህዝብ ባለፉት ሁለት ዓመታት በጥሞናና እርጋታ ውስጥ ሆኖ አገርን እያዳነ ቆይቷል ሲሉ የትግራይ ብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ነብዩ...

ኢዴፓ በህዳሴ ግድቡ ድርድር ዙሪያ አገር አቀፍ ሰላማዊ ሰልፍ ሊጠራ እንደሚችል...

አባይ ሚዲያ የካቲት 15፤2012 የኢትዮጵያ ዴሚክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ) መንግስት በህዳሴ ግድብ ድርድሩ ላይ የኢትዮጵያን ጥቅም አሳልፎ ወደ መስጠት አዝማሚያ ከሄደ ሰላማዊ ሰልፍ ሊጠራ እንደሚችል አስጠንቅቋል። የኢዴፓ...

ዶ/ር ደብረፅዮን “ትግራይ ላይ ያለው ጥላቻ ካልተስተካከለ ትግራይ ራስዋን የቻለች አገር...

አባይ ሚዲያ የካቲት 11፤2012 ''በኢትዮጵያ እየተከሰተ ያለው ጣልቃ ገብነት እንዲሁም በትግራይ ላይ ያለው ጥላቻ የማይስተካከል ከሆነ ትግራይ ራስዋን የቻለች አገር ናት ብላችሁ ልታውጁ ይገባል" ሲሉ...

‹‹ከፖለቲከኞችና ከፖለቲካ በላይ ሁሉንም ያቆራኘች አገር ትቀድማለች›› ሲሉ ወ/ሮ ሙፈሪያት...

አባይ ሚዲያ ጥቅምት 9፣2012 በአሁኑ ጊዜ በኢትዮጵያ ጥሩና አስቸጋሪ ሁኔታዎች ተቀላቅለው የሚገኙ በመሆናቸው በግልጽ መነጋገር ቅድሚያ የሚሰጠው ከመሆኑም ባሻገር፣ ከፖለቲከኞችና ከፖለቲካ በላይ እንደ ቀለበት ሁሉንም...

MOST POPULAR