Tag: አገደ
የዓለም ባንክ ለኢትዮጵያ ለመስጠት አቅዶ የነበረውን 500 ሚሊዮን ዶላር አገደ::
አባይ ሚዲያ ሰኔ 22፤2012
የዓለም ባንክ ለኢትዮጵያ ለመስጠት አቅዶ የነበረውን የ500 ሚሊዮን ዶላር አስቸኳይ የገንዘብ ድጋፍ ወደ ባንኩ ቦርድ ቀርቦ እንዳይጸድቅ መታገዱን ተገልጿል የእገዳው ውሳኔውን...
የኮንዶሚኒየም ቤቶችን መገበያየት እንጂ ካርታ ማዘዋወር እንዳይቻል አስተዳደሩ አገደ፡፡
አባይ ሚዲያ ዜና- ጥር 24፣2012
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የጋራ መኖሪያ ቤቶችን መገበያየት (መሸጥና መግዛት) ቢቻልም፣ የባለቤትነት ሰነድ (ካርታ) ስም ማዘዋወር እንዳይቻል ዕግድ መጣሉ ተሰምቷል፡፡
አምስት...
16 ወልዲያ ዩኒቨርሲቲ ሶስት ምክትል ፕሬዝዳንቶቹን ከስራ አገደ::
አባይ ሚዲያ ዜና - ጥር 8፣ 2012
በዩኒቨርሲቲው የኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክተር አቶ ተፈራ አስናቀ እንዳረጋገጡት ሶስቱ ምክትል ፕሬዝዳንቶች የታገዱት በዩኒቨርሲቲው ሴኔት ውሳኔ መሰረት ነው።
ምክትል ፕሬዝዳንቶቹ...