Monday, July 4, 2022
Home Tags ኢትዮጵያዊያን

Tag: ኢትዮጵያዊያን

በሳኡዲ እስር ቤቶች ሰባት ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች መሞታቸው ታወቀ፡፡

አባይ ሚዲያ ሰኔ 18፤2012 ስደተኞቹ ለአባይ ሚዲያ እንደተናገሩት በሳኡዲ አረቢያ እስር ቤቶች ውስጥ በከፍተኛ ችግር ውስጥ ይገኛሉ እነዚህ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ለአባይ ሚዲያ በላኩት ተንቀሳቃሽ ምስሎች፤...

በሊባኖስ የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ሰቆቃ፡፡

አባይ ሚዲያ ሚያዝያ 19፤2012 ባለፈው ቅዳሜ በነበረው ዘገባችን በቤሩት ሊባኖስ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን በኮቪድ 19 ወረርሽኝና በአገሪቱ የፖለቲካና የኢኮኖሚ ቀውስ ምክንያት በስራ አጥነትና በርሃብ እየተሰቃዩ እንደሆነ...

በህንድ ሀገር ችግር ላይ ስለወደቁት ኢትዮጵያዊያን።

አባይ ሚዲያ ሚያዝያ 13፤2012 በሺዎች የሚቆጠሩ አፍሪካዊያን የተሻለ ህክምና ለማግኘት ወደ ሕንድ የሚጓዙ ሲሆን በአሁኑ ሰዓት ደግሞ አገሪቱ የኮቪድ-19 ወረርሽኝን ለመከላከል ከአንድ ነጥብ ሦስት ቢሊየን...

ሞዛምቢክ ውስጥ ሞተው የተገኙት 66 ኢትዮጵያዊያን፡፡

አባይ ሚዲያ መጋቢት 15፤2012 64 ኢትዮጵያዊያን ሞዛምቢክ ውስጥ በጭነት መኮና ውስጥ ሞተው ተገኙ ከማላዊ ወደ ሞዘምቢክ ሲጓዝ በነበረ የጭነት መኪና ውስጥ ቢያንስ 64 ኢትዮጵያዊያን በመተፋፈን...

በሱዳን ፖሊስ በቁጥጥር ስር የዋሉ ከ70 በላይ ኢትዮጵያዊያን አለመለቀቃቸው ተገለጸ፡፡

አባይ ሚዲያ ዜና - ጥር 23፣2012 ታህሳስ 1፣2012 አ.ም በካርቱም በሱዳን ፖሊስ በቁጥጥር ስር የዋሉ ኢትዮጵያዊያን እስካሁን ከእስር አለመለቀቃቸው ታውቋል፡፡ በከተማዋ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን እንደተናገሩት ኢትዮጵያዊያኖቹ በሱዳን...

40 ዓመት በስደት የቆዩትን ጨምሮ ከ2ሺህ በላይ ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች ሊመለሱ ነው፡፡

አባይ ሚዲያ ዜና - ጥር 22፣2012 ለበርካታ ዓመታት በስደት ኬንያ ውስጥ የቆዩ ከሁለት ሺህ በላይ ኢትዮጵያዊያን በፍቃዳቸው ወደ አገራቸው ሊመለሱ መሆኑን በኬንያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ገለጸ። በኬንያ...

ዛሬ በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ኢትዮጵያዊያን ሙስሊሞች የተቃውሞ ሰልፍ አካሄደዋል፡፡

አባይ ሚዲያ ዜና- ታህሳስ 17፣2012 ዛሬ ታህሳስ 17፣ 2012 በምስራቅ ጎጃም ዞን ሞጣ ከተማ በመስጅዶች ላይ የተፈጸመውን የማቃጠል ተግባር በማውገዝ በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች የተቃውሞ ሰልፎች...

በየመን የሚገኙ ስደተኛ ኢትዮጵያዊያን ወደ ሀገር እንዳይመለሱ የየመን የፖለቲካ ሁኔታ ጫና...

አባይ ሚዲያ ዜና - ህዳር 16፣2012 በየመን የሚገኙ ኢትዮጵያውን ስደተኞች ወደ አገራቸው በሰላም እንዲመለሱ መንግስታቸው ድጋፍ እያደረገ መሆኑን በኢትዮጵያ የየመን አምባሳደር አምባሳደር ያህያ አልአርያኒ ገለጹ። አምባሳደር...

በሳውዲ አረቢያ የሞት ፍርድ ለተፈረደባቸው ኢትዮጵያዊያን ጠበቃ መቅጠሩን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር...

አባይ ሚዲያ ዜና-ህዳር 12፣2012 የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ አቶ ነቢያት ጌታቸው በአገሪቱ የተለያዩ የዲፕሎማሲ ስራዎች ዙሪያ መግለጫ ሰጥተዋል። አቶ ነቢያት በዚህ ጊዜ እንዳሉት መንግስት በቅርቡ በሳውዲ አረቢያ...

ኢትዮጵያን የሚጠቅማት ”እኛ” እና “እነሱ” ሳይሆን “እኛ” ብቻ ነዉ (ኤፍሬም ማዴቦ)

እንደኔ አንዴ ሲቆጥቡት አንዴ ሲደብቁት በድንገት ዕድሜያቸዉ ወደ ሃምሳዎቹ የገባ ሰዎች አንድ የምንጋራዉ እምነት አለ- እሱም የኢትዮጵያ ፖለቲከኞች አንድ ነገር መጀመር እንጂ መጨረስ አያዉቁበትም...

MOST POPULAR