Tuesday, February 18, 2020
Home Tags ኢትዮጵያውያን

Tag: ኢትዮጵያውያን

ኢትዮጵያውያን በ2019 በዓለም መድረክ የደመቁበት እንደነበር ታወቀ፡፡

አባይ ሚዲያ ዜና - ታህሳስ 3፣2012 ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አህመድ ከ78 ተቋማትና 223 ግለሰቦች በድምሩ ከ301 ዕጩ ተወዳዳሪዎች መካከል አሸናፊ በመሆን የ2019 የሠላም ኖቤል...

በሱዳን ያሉ ኢትዮጵያውያን አፈሳ እየተካሄደብን ነው እያሉ ነው፡፡

አባይ ሚዲያ ዜና- ታህሳስ 2፣2012 ዓ.ም "በሱዳን ብዙ በመቶ ሺ የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን እንዳሉ የሚታወቅ ሲሆን ይህ ህዝብ የስደት የኑሮ ጫና እንዳልበቃው ሰሞኑን ሃይለኛ አፈሳ እየተካሄደበት...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ “የኖቤል ሽልማቱን የምቀበለው ለሰላም መስዋዕትነት በከፈሉ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን...

አባይ ሚዲያ ዜና- ህዳር 30፣ 2012   የኖቤል የሰላም ሽልማት ስነ-ስርዓት በዛሬው እለት በኖርዌይ ኦስሎ የተካሄደ ሲሆን በስነ ስርዓቱ ላይ የተገኙት የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር...

በየመን ከሦስት ዓመታት በላይ የታሰሩ ከ650 በላይ ኢትዮጵያውያን የድረሱልን ጥሪ እያሰሙ...

አባይ ሚዲያ ዜና- ጥቅምት 23፣2012 በየመን ጂዋዛት በሚባል ማቆያ ጣቢያና በተለያዩ አካባቢዎች ከአንድ ዓመት እስከ ሦስት ዓመታት በእስር መቆየታቸውን የሚናገሩ ከ650 በላይ ኢትዮጵያውያን፣ የድረሱልን ጥሪ...

በታንዛኒያ እስር ቤቶች የሚገኙ ኢትዮጵያውያን የረሐብ አድማ ጀመሩ፡፡

አባይ ሚዲያ ዜና - ጥቅምት 19፣ 2012 በታንዛኒያ እስር ቤቶች የሚገኙ በመቶዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን የረሐብ አድማ መጀመራቸውን አንድ ጉዳዩን በቅርበት የሚከታተሉ ባለሙያዎች ተናገሩ። ባለፈው ሐሙስ የረሐብ...

በቶሮንቶ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን በባለአደራ ምክር ቤቱ ለተጠራው ሰልፍ አጋርነታቸውን የሚገልፅ ...

አባይ ሚዲያ (ጥቅምት 2 ፤ 2012) በስዊድን ስቶክሆልም የሚገኙ ኢትዮጵያዊያንና በዚያ የሚገኘው የባላደራው ምክር ቤት ቅርንጫፍ በዛሬው እለት የተከለከለውን የባለአደራ ምክር ቤት ሰላማዊ ሰልፍ...

በቤይሩት ያለ ህጋዊ ሰነድ ይኖሩ የነበሩ 263 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ...

አባይ ሚዲያ ( መስከረም 27 ፣ 2012 ) በመካከለኛ ምስራቅ ሀገሪቷ ቤይሩት ያለ ህጋዊ ሰነድ ይኖሩ የነበሩ 263 ኢትዮጵያውያን ዜጎች ወደ ሀገራቸው...

“የይሁዳ ፖለቲካ” (ፀጋዝአብ ለምለም ተስፋይ የኢኮኖሚክስ መምህርና ጸሓፊ )

የሀገራችን ፖለቲካ በላቀ ሀሳብና ዕሳቤ ላይ ተመስርቶ ሳይኾን ስሜትና አስተያየት የሞላበት እንደኾነ የአደባባይ ምሥጢር ነው፡፡ በዚህም ኹለንተናዊ ነገሮችን ለመገመት፣ ለመተንተንና ሞያዊ ምክሮችን ለመስጠት አስቸጋሪ...

መንግስት በዜጎቹ ላይ የሚያደርገው የረቀቀ የኢንተርኔት ስለላ አሳፋሪ ነው ተባለ

አባይ ሚዲያ ዜና አቢሰሎም ፍሰሃ ህገወጥ የኢንተርኔት ስለላን በማጋለጥ የሚታወቀው ሲቲዝን ላብ አዲስ ባወጣው መረጃ መሰረት በስልጣን ላይ ያለው የኢትዮጵያ መንግስት ነዋሪነታቸውን ከኢትዮጵያ ውጭ ባደረጉ...

የኦሮሞ መብት ኢትዮጵያን ማፍረስን አይጨምርም! (ሃይሉ ኦርጌሳ)

የኦሮሞ መብት ኢትዮጵያን ማፍረስን አይጨምርም! ኦቦ ሊበን ዋቆ ኢትዮጵያን ስለማፍረስ ኣስደንጋጭ ዛቻ ካሰሙበት ጊዜ ጀምሮ ኢትዮጵያውያን ጦርና ጋሻችንን ከተሰቀሉበት አውርደን ሜዳውን ሁሉ በቀረርቶ እየሞላነው ነው።...

MOST POPULAR