Saturday, March 6, 2021
Home Tags ኢትዮጵያ

Tag: ኢትዮጵያ

“የቀውስ ተከላካይ ካቢኔ”(አክሎግ ቢራራ (ዶር))

"የቀውስ ተከላካይ ካቢኔ" አክሎግ ቢራራ (ዶር) ህወሓቶች ኢትዮጵያ የገጠማትን ቀውስ ራስን በመገምገምና ሹም ሽር በማድረግ እንወጣዋለን የሚል የተሳሳተ መርህ ሲከተሉ ቆይተዋል። አሁንም ስህተቱን ደግመውታል። በአጼ ኃይለ...

እፎይታን ያየ ና ወዲህ በለኝ (አስፋ ጫቦ)

Dallas Texas USA እንደ መግቢያ ዛሬ በቅርቡ በኢትዮጵያ መንግስት ከተሾሙት  21  ሚኒስቴሮች ውስጥ ስለሶስቱ (3)ለመጻፍ ፍልጌ ነበር። ትዝ ሲለኝ የኢትዮጵያ ሕዝብ ለካ መንግስታችን አይደለም ብሏል። እንግዲያውስ...

ካናዳ የኢትዮጵያ መንግስት የተቋዋሚ አባላትን ነጻ እንዲያደርግ ጠየቀች።

  በአፍሪቃ በ3 አገራት ይፋዊ የስራ ጉብኝት ያደረጉት የካናዳው የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ስቴፋን ዲዮን በአዲስ አበባ ለጋዜጤኞች በሰጡት መግለጫ የኢትዮጵያ መንግስት የመብት ተከራካሪዎችን የተቋዋሚ አባላትን...

በወያኔ ወታደራዊ እርምጃ ምክንያት ኢትዮጵያ በሩብ አመት ብቻ ከ7 ሚሊዮን ዶላር...

አመት ያስቆጠረውን የህዝብ እምቢተኛነትና ለወያኔ አልገዛም ባይነትን ተከትሎ ኢትዮጵያ ከቱሪዝም ዘርፍ ልታገኘው የምትችለውን በብዙ ሚሊዮን ዶላር የሚቆጠር ገቢ ማጣቷን ቢቢሲ በዘገባው አስፍሯል። ባለፈው ሩብ...

አምነስቲ ኢንተርናሽናል: “የኢትዮጵያ መንግስት የተቃዋሚዎችን ቅሬታዎች የማያስተናግድ ከሆነ ሌላ ዙር...

የኢትዮጵያን ተቃውሞ አንደኛ ዓመት በማስመልከት አምነስቲ ኢንተርናሽናል ትናንት ባወጣው መግለጫ በኢትዮጵያ የሚታዩ የሰብዓዊ መብት አሳሳቢ ሁኔታዎችን ለመፍታት ከይስሙላ የዘለለ ተጨባጭ እርምጃዎች አልወሰደም ሲል ተችቷል፡፡...

የኢትዮጵያ ጉዳይ በጀርመን ፖለቲከኛ እይታ

ኒማ ሞሳቫት በጀርመን ምክር ቤት የግራዎቹ ፓርቲ ተወካይ ፣ ጀርመን እና የአውሮጳ ኅብረት በኢትዮጵያ ህዝብን ተጠቃሚ የማያደርጉ አሠራሮች እንዲቀየሩ ጥረት እንዲያደርጉ ለዶይቼቬለ በሰጡት ቃለ...

ፕሬዝዳንቱም፣ ጠቅላይ ምኒስትሩም፣ ሕገ መንግሥቱን አያውቁትም (ይገረም አለሙ)

  ፕሬዝዳንት ሙላቱ  በዘንድሮው ፓርላማ መክፈቻ ንግግራቸው አንዳንድ ማሻሻያዎች አንደሚደረጉ ገልጸዋል፡፡ የመንግሥቱን ሥልጣን በበላይነት የሚቆጣጠሩት ህውኃቶች የገጠማቸውን የህዝብ ተቃውሞ ለማስተንፈስ ያስችለናል ያሉትን ግን የማይፈጽሙትን  የማሻሻያ...

በቂሊንጦ ማ/ቤት በደረሰው እሳት ቃጠሎ ወቅት 67 ሰዎች ተገድለዋል/ሞተዋል፡፡

(የኢሰመፕ ለልዩ ዘገባ) በኢትዮጵያ የፌደራሉ መንግስት ከሚያስተዳድራቸው ቃሊቲ፣ ዝዋይና ሸዋሮቢት ማረሚያ ቤቶች በተጨማሪ ጉዳያቸው በፍርድ ቤት እየታየ የሚገኙ እስረኞችን የያዘው ‹የቂሊንጦ ጊዜ ቀጠሮ ማረፊያ ቤት...

ወያኔ ወደ ሰሜን ሰራዊት ማጋዙን ተያይዞታል!! አዳዲሰ ከ/ጦሮችም አየተመሰረቱ...

አባይ ሚዲያ ዜና አክሊሉ ታደሰ በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች እየተካሄደ ያለው የእንቢተኝነት ፍልሚያ ታላቅ ስጋት ውስጥ የከተተው ወያኔ ስጋት የሌለባቸው ከሚላቸው ቦታዎች የሚገኙ ወታደሮችን ወደ ስጋት...

በኢትዮጵያ እስረኞች አጥንትን ቀስ በቀስ በሚያፈርስ መርዝ እየተጠቁ መሆኑን ታውቁ ኖሮዋል?...

አ.ከ (ከአዲስ አበባ) ከጥቂት ዓመታት በፊት የግንቦት ሰባት መሪዎች እና አባላት መታሰራቸው ይታወሳል። ብዙዎቹ ቃሊቲ የሚገኘው እስር ቤት ነበሩ። በእስር ቤት እያሉ በደረሰባቸው ያልታወቀ ሕመም...

MOST POPULAR