Tuesday, August 9, 2022
Home Tags ኢ/ር ታከለ

Tag: ኢ/ር ታከለ

ኢንጅነር ታከለ ኡማ የጋራ መኖሪያ ቤቶችን ችግር መፍታት አዳጋች ሆኖብናል አሉ፡፡

አባይ ሚዲያ ዜና -ጥር 19፣2012 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ኢንጅነር ታከለ ኡማ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ጉዳይ በአስቸጋሪ ሁኔታዎች ውስጥ እንደሚገኝ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት...

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሹምሽር ሊያደርግ ነው፡፡

አባይ ሚዲያ ዜና -ጥር 13፣2012 የከተማዋ ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ በዚህ ሳምንት የሚያደርጉትን ሹምሽር ለከተማ አስተዳደሩ ምክር ቤት አቅርበው እንደሚያፀድቁ፣ ከታማኝ ምንጮች የተገኘው መረጃ...

የኢንጅነር ታከለ ኡማ አስተዳደር 50 ቢሊዮን ብር እዳ አለብኝ አለ፡፡

አባይ ሚዲያ ዜና- ጥር 4፣2012 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከቤቶች ልማት ጋር በተያያዘ 50 ቢሊዮን ብር የባንክ እዳ እንዳለበት ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ ገለጹ። የከተማው...

የአፋር ባህል ማእከልን ያካተተ የመንደር ግንባታ በአዲስ አበባ ተጀመረ፡፡

አባይ ሚዲያ ዜና - ታህሳስ 25፣2012 በመሃል አዲስ አበባ ጎተራ አካባቢ የሚገነባው የአሚባራ መንደር ግንባታ በዛሬው ዕለት ተጀምሯል። በግንባታ ማስጀመሪያ መርሃ ግብሩ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ...

MOST POPULAR