Saturday, May 28, 2022
Home Tags እርምጃ

Tag: እርምጃ

እርምጃ ለመውሰድ የተዘጋጀው መንግስት።

አባይ ሚዲያ ሚያዝያ 29፤2012 ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ምርጫውን ማካሄድ እንደማይችል ከገለፀበት ጊዜ ጀምሮ  መንግስት የተለያዩ አማራጮችን በህግ ባለሙያዎች ሲያስጠና መቆየቱን በመግለፅ፥ የህግ ባለሙያዎችም ምርጫው መተላለፍ...

የከሚሴ ከተማ አስተዳደር እየወሰደ ያለው እርምጃ::

አባይ ሚዲያ መጋቢት 21፤2012 የከተማ አስተዳደሩ ከኮቪድ19 ወረርሽኝ መከላከል ጋር የተላለፉ ውሳኔዎችን ባላከበሩ ላይ እርምጃ መውሰድ ጀመረ የከሚሴ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ጽሕፈት ቤት ከክልሉ ልዩ...

ምርታቸው ከደረጃ በታች የሆኑ 9 ፋብሪካዎቸ ላይ እርምጃ ተወሰደ፡፡

አባይ ሚዲያ የካቲት 03፤2012 አስገዳጅ የኢትዮጵያ ደረጃ መስፈረት ያላሟሉ ምርቶችን ሲያመርቱ የተገኙ 9 ፋብሪካዎቸ ላይ እርምጃ መውሰዱን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ሚኒስቴር መ/ቤቱ ባለፉት 6 ወራት...

የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለሥልጣን እርምጃ ለመውሰድ ስለማልቸኩል እንጂ እርምጃ መውሰዴ የማይቀር ነው...

አባይ ሚዲያ ጥር 29፤2012 ከለውጡ በኋላ ታስረው የነበሩ ጋዜጠኞች እና ጦማሪያን መለቀቃቸው፣ የግል መገናኛ ብዙሃን ቁጥር መጨመር ከታዩት ለውጦች መካከል አንዱ እንደሆነ ቢነገርም የሚዲያ አዘጋገቦች...

መጅሊሱ ሞጣ ላይ በተፈጸመው ወንጀል አጥጋቢ እርምጃ አልተወሰደም በሚል ቅሬታ አቀረበ፡፡

አባይ ሚዲያ ዜና- ጥር 16፣2012 የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት በምስራቅ ጎጃም ዞን ሞጣ ከተማ በመስጅዶችና በንግድ ተቋማት ላይ የተፈጸመውን የማቃጠል ተግባር በሚመለከት ለአምስተኛ...

ወሎ ዩኒቨርሲቲ ግቢውን አውከዋል ባላቸው ላይ እርምጃ ወሰደ፡፡

አባይ ሚዲያ ዜና- ታህሳስ 29፣2012 ወሎ ዩኒቨርሲቲ የመማር ማስተማር ስራውን አውከዋል ያላቸውን 335 ተማሪዎች፣የአስተዳደር ሰራተኞችና መምህር ላይ እርምጃ መውሰዱን አስታውቀዋል። የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት ዶክተር አባተ ጌታሁን እንደገለጹት፤...

ተጠርጣሪዎችን አፈላልጎ በመያዝ እርምጃ እንደሚወሰድ የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡

አባይ ሚዲያ ዜና - ታህሳስ 11፣ 2012 በምሥራቅ ጎጃም ዞን ሞጣ ከተማ አስተዳደር በቤተ እምነት ተቋማት ላይ የደረሰው የቃጠሎ አደጋ በተመለከተ የአማራ ፖሊስ ኮሚሽን መግለጫ...

ሲጋራ እና ሺሻ ባስጨሱ ከሶስት ሺህ በላይ ተቋማት ላይ እርምጃ ተወሰደ፡፡

አባይ ሚዲያ ዜና- ህዳር 30፣ 2012   በኢትዮጲያ የምግብ መድሀኒትና ጤና ክብካቤ አስተዳደር እና ቁጥጥር ባለስልጣን ቁጥጥር የሚደረግባቸው ምርቶች ደህንነት ዳይሬክተር ወይዘሮ አስናቀች አለሙ ለኢትዮ...

መንግሥት በዩኒቨርሲቲዎቹ ችግር ለመፍጠር ከሚሰሩ ኃይሎች አንድ እርምጃ ቀድሞ እንዲገኝ...

አባይ ሚዲያ ዜና- ህዳር 19፣2012 በወልቂጤና አሶሳ ዩኒቨርሲቲዎች ሰላማዊ የመማር ማስተማር ሂደት ሳይስተጓጎል መቀጠሉ ተገልጿል፡፡ የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር ደጀኔ አየለ እንዳሉት የሚመሩት ተቋም በአሁኑ ወቅት...

በጸረ ሙስና ኮሚሽን ያሉ ሰራተኞች ጉዳዮችን ለማጣራት ጥረት ሲያደርጉ እርምጃ እንደሚወሰድባቸው...

አባይ ሚዲያ ዜና- ጥቅምት 25፣2012 በየተቋማቱ ያሉ ቅሬታ ሰሚዎችና የስነ ምግባር መኮንኖች የተጣለባቸውን ኃላፊነት በአግባቡ እየተወጡ እንዳልሆነ የፌዴራል ስነ ምግባርና ጸረሙስና ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የጸረሙስና ኮሚሽን ኮሚሽነር...

MOST POPULAR