Sunday, August 9, 2020
Home Tags እስር

Tag: እስር

በሳኡዲ እስር ቤቶች ሰባት ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች መሞታቸው ታወቀ፡፡

አባይ ሚዲያ ሰኔ 18፤2012 ስደተኞቹ ለአባይ ሚዲያ እንደተናገሩት በሳኡዲ አረቢያ እስር ቤቶች ውስጥ በከፍተኛ ችግር ውስጥ ይገኛሉ እነዚህ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ለአባይ ሚዲያ በላኩት ተንቀሳቃሽ ምስሎች፤...

አየር መንገዱ ድብቅ እስር ቤት አለው መባሉን አስተባበለ፡፡

አባይ ሚዲያ ግንቦት 27፣ 2012 የኢትዮጵያ አየር መንገድ በውስጡ ድብቅ እስር ቤት አለ መባሉን አስተባበለ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የወንጀል ተጠርጣሪዎችን ማቆያ መነሻ አድርጎ በአየር መንገዱ...

በምስራቅ ጉጂ ያለው እስር እና የክልሉ መንግስት ምላሽ ፡፡

አባይ ሚዲያ ሚያዝያ 10፤2012 በምስራቅ ጉጂ የተለያዩ ወረዳዎች ውስጥ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች መታሰራቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች ገለጹ እንደ አካባቢው ነዋሪዎች ገለጻ ከሆነ በምስራቅ ጉጂ 4 ቆላማ...

በህግ ባለሙያዋ እስር ዙሪያ የአቶ ኦባንግ ተቃውሞ፡፡

አባይ ሚዲያ መጋቢት 28፤2012 መጋቢት 26/2012 ከአዲስ አበባ በሀረር ፖሊስ እንደምትፈለግ ተነግሯት ወደ ሃረር ፖሊስ ጣቢያ የተወሰደችው ኤልሳቤት ከበደ ዛሬ መጋቢት 28/2012 ዓ/ም ፍርድ ቤት...

የአማራ ወጣቶች ማህበር አመራሮች እስር፡፡

አባይ ሚዲያ መጋቢት 26፤2012 የአማራ ወጣቶች ማህበር አመራሮቼ ከፋኖ ጋር በተያያዘ ነው የታሰሩብኝ አለ የአማራ ወጣቶች ማህበር በትላንትናው እለት በደብረታቦር ከተማ የሚገኙት የማህበሩ ሰብሳቢ፣ ምክትል...

አምነስቲ በኢትዮጵያ የጅምላ እስር እየበረታ መሆኑ ያሳስበኛል አለ::

አባይ ሚዲያ ዜና -ጥር 19፣2012 የዓለማቀፉ የሰብአዊ መብት ተቆርቋሪ አምነስቲ ኢንተርናሽናል ትናንት ባወጣው መግለጫ በተለይ የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) ደጋፊ የሆኑ 75 ሰዎች በሳምንቱ መጨረሻ...

በቅስቀሳ ወቅት ህጋዊ ያልሆነ እስር እንደደረሰበት ኢህአፓ ገለጸ፡፡

አባይ ሚዲያ ዜና - ጥቅምት 5፣ 2012 በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ አካባቢዎች ህገ መንግስቱ የፈቀደልንን መብት ተጠቅመን ቅስቀሳ እያደረግን ባለንበት በህገ ወጥ መንገድ በፖሊስ ቁጥጥር...

ለእስር የተዳረጉ የፖለቲካ አመራሮችና ጋዜጠኞች ከእስር እንዲለቀቁ አንድ የስዊድን የፓርላማ አባል...

በኢትዮጵያ ሃሳባቸውን በነጻነት በመግለጻቸው ምክንያት ለእስር የተዳረጉ የፖለቲካ አመራሮችና ጋዜጠኞች ከእስር እንዲለቀቁ አንድ የስዊድን የፓርላማ አባል ጥሪ አቀረቡ። በኢትዮጵያ ስላለው ወቅታዊ የፖለቲካ ሁኔታ ለሃገሪቱ ፓርላማ...

የጦላይ እስረኞች ይናገራሉ

የኢትዮጵያ መንግስት ባለፈው ሳምንት በአምስት የማቆያ ቦታዎች ለወራት ታስረው የነበሩ አስር ሺህ ገደማ ሰዎች መልቀቁን አሳውቋል፡፡ መንግስት ታሳሪዎቹ በቆይታቸው የተሃድሶ ስልጠና እንደተሰጣቸውና በጥሩ ሁኔታ...

በአማራ ክልል ተጠናክሮ የቀጠለውን እስር በመሸሽ በርካታ ወጣቶች ወደ ጫካ እየኮበለሉ...

 በህወሃት የሚመራው አገዛዝ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን መተግበር ከጀመረ ወዲህ በአማራ ክልል ተጠናክሮ በቀጠለው እስርና እንግልት የተማረሩና ለህወሃት አፈና አንገዛም ያሉ በርካታ ወጣቶች ብረት በማንሳት...

MOST POPULAR