Wednesday, January 27, 2021
Home Tags ኦነግ

Tag: ኦነግ

ኦነግ በኢትዮጵያ መንግስት እየተፈጸመ ያለዉ የሰብዓዊ መብት ረገጣ በነፃ እና ገለልተኛ...

አባይ ሚዲያ ዜና - ጥር 23፣2012 የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) ዛሬ ማለትም ጥር 23/2012 ዓ.ም ባወጣው የጽሁፍ መግለጫ በምዕራብ ኦሮሚያ የወለጋ ዞኖች ስልክና ኢንተርኔትን የመሳሰሉት...

19 የፖለቲካ ፓርቲዎች አገራዊ ጥምረት ሊፈጽሙ ነው፡፡

አባይ ሚዲያ ዜና- ጥር 16፣2012 ከአስራ ዘጠኝ በላይ የፖለቲካ ፓርቲዎችን ያቀፈ ትብብር ለህብረ ብሄር ፌደራሊዝም የሚል ስያሜ የሚሰባሰብ ቅንጅት በመመስረት ላይ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የአራት የፖለቲካዊ ትበብር...

የቀድሞ የኦነግ ጦር አዛዥ በኦሮሚያ በየጊዜው ለሚገደሉ ባለስልጣናት መንግስትን ተጠያቂ አደረገ፡፡

አባይ ሚዲያ ዜና - ጥር 6፣2012 በበርካቶች ሀገር በተለይም ኦሮሚያን እያመሰ ነው የሚል ወቀሳ የሚቀርብበት በምዕራብ ኦሮሚያ የሚንቀሳቀሰው የቀድሞ የኦነግ ጦር አዛዥ ኩምሳ ዲሪባ በትግል...

አቶ ጀዋር ሙሀመድ ሕወሓት ከእኛ ጋር አብሮ የመሥራት ጥያቄ ቢያቀርብ መቀበል...

አባይ ሚዲያ ዜና- ታህሳስ 29፣2012 ጀዋር የተቀላቀለው ኦፌኮ ከኦነግ እና ኦብፓ ያደረገው ጥምረት ምን ይዞ ይመጣል? በቀጣዩ ምርጫ እንደሚሳተፍ ያሳወቀው ጀዋርስ ስለ ምርጫው ምን እየሰራ...

የአማራና የኦሮሚያ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምክክር ለሁለተኛ ቀን ቀጥሎ ውሏል፡፡

አባይ ሚዲያ ዜና- ታህሳስ 7፣2012 በዛሬው ውይይት የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ /አብን/ እና የኦሮሞ ነፃነት ግንባር /ኦነግ/ መሪዎች ጥናታዊ ጽሑፍ ያቀረቡ ሲሆን በአማራና በኦሮሞ ህዝቦች መካከል...

ኦነግ ለሁሉም የፖለቲካ ኃይሎች በጋራ እንስራ ጥሪ አቀረበ፡፡

አባይ ሚዲያ ዜና- ህዳር 17፣2012 ወቅታዊው የኢትዮጵያ ፖለቲካዊ ችግር ከመቼውም ጊዜ ይበልጥ አስጊ ሆኗል ያለው ኦነግ ለሁሉም የፖለቲካ ኃይሎች በጋራ እንስራ ጥሪ አቀረቧል፡፡ የኦሮሞ ነፃነት ግንባር...

ግልፅ ወቀሳ ለኦሮሞ መኳንንት (በመስከረም አበራ)

ይህን ጦማር ፈቃዳችሁ ሆኖ እንድታነቡ ስፅፍ አስቀድማችሁ፣ምናልባትም ርዕሱን ብቻ አይታችሁ "ይህች ነፍጠኛ የኦሮሞ ጥላቻዋ ተነሳባት" የምትሉ አትጠፉም፡፡ይህ ቅድመ-ፍርዳችሁ ጊዜየን ወስጄ የምፅፈውን ፅሁፍ እንዳታነቡ እንዳይከለክል...

‹ኦነግ› በሚል ሥም ሁለት ፓርቲዎች ለምዝገባ በመቅረባቸዉ መቸገሩን ምርጫ ቦርድ አስታወቀ፡፡

አባይ ሚዲያ (መስከረም 28፣2012) ‹ኦነግ› በሚል ሥያሜ ሁለት የፖለቲካ አደረጃጀቶች ለመመዝብ በመቅረባቸው ለምዝገባ መቸገሩን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ወይዘሪት ብርቱካን ሚዴቅሳ...

የኦዴፓ ክንብንብ ሲወርድ (በመስከረም አበራ)

ሃገራችን ኢትዮጵያ ከህወሃት አረመኔያዊ አገዛዝ ለመላቀቅ ባደረገችው የትግል ምጥ "የለማ ቡድን" የተባለ የድንገቴ ልጅ ታቀፈች፡፡ይህ ቡድን አለ ወይስ የለም የሚለው ራሱ ሲያጠራጥር ነበረ፡፡መኖሩ ከተረጋገጠ...

ኦነግ ሸኔ- “የንጉሥ ልጅ” (በመስከረም አበራ)

ኦነግ ሼኔ- "የንጉስ ልጅ" (በመስከረም አበራ) የተቀየረውን ኢህአዴግ ከከራሚው ኢህአዴግ የሚለየው አንድ ቁም-ነገር ለተቀናቃኞቹ የሚያሳየው ሆደ-ሰፊነቱ ነው፡፡ይህ አካሄዱ ብዙ የፖለቲካ ትርፍ የሚሰበስብበት አዋጭ መንገድ ነው፡፡ አዲሱ...

MOST POPULAR