Wednesday, December 8, 2021
Home Tags ወደ

Tag: ወደ

ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ወደ ሱዳን መዲና ካርቱም አቀኑ፡፡

አባይ ሚዲያ ሰኔ 18፤2012 የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በሱዳን ሉዓላዊ የሽግግር ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ጄነራል አብዱል ፈታህ አል ቡርሃን ግብዣ ወደ ካርቱም ማቅናታቸውን የኢንፎርሜሽን ሚኒስትሩ...

ግብፅ በድርድሩ ተስፋ ስላጣሁ ወደ ፀጥታው ምክር ቤት እሄዳለሁ አለች፡፡

አባይ ሚዲያ ሰኔ 10፤2012 ግብፅ የዓባይ ውኃን በተመለከተ የምታራምደው ግትር አቋም፣ በቅርቡ ለተጀመረው የሦስቱ አገሮች ድርድር እንቅፋት መሆኑን መንግሥት አስታውቋል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አቶ ገዱ...

የግብጽ ወደ ድርድሩ መመለስና የምሁራኑ ስጋት፡፡

አባይ ሚዲያ ግንቦት 15፤2012 ኢትዮጵያ የህዳሴ ግድቡን የሙሌት ስራ ማንም ቢመጣ ፣ምንም ቢነገር ከተያዘለት የጊዜ ገደብ ፈቀቅ እንደማታደርገው አስረግጣ ስትናገር ፣ግብጽ በበኩሏ ጉዳዩን አንድ ጊዜ...

አሳሳቢው ከጂቡቲ ወደ ኢትዮጵያ የሚሻገሩ ሰዎች ጉዳይ።

አባይ ሚዲያ ሚያዝያ 17፤2012 በርካታ ሰዎች በኮቪድ 19 ከተያዙባት ጎረቤት አገር ጂቡቲ የሚመጡ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ በመሆኑ፤ የበሽታውን ስርጭት ለመቆጣጠር የአፋርና አማራ ክልሎች ጥረት እያደረጉ...

ወደ አማራ ክልል እንዲመለሱ የተደረጉ ሰዎች ጉዳይ፡፡

አባይ ሚዲያ ሚያዝያ 10፤2012 ባለፈው ሳምንት የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የጉለሌ ክፍለ ከተማ በከተማው ይኖሩ የነበሩ የአማራ...

አቶ ጀዋር ወደ ፓርቲ የገፋኝ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የወሰዱት አቅጣጫ ነው አሉ፡፡

አባይ ሚዲያ የካቲት 07፤2012 ጠቅላይ ሚኒስትሩ ቀኝ ዘመም እየሆነ በሄደ ቁጥር እና በውስጥ የሚቃወሙትን ማስፈራራት ሲጀምር፣ ጠንከር ያለተቃዋሚ ያስፈልገዋል ወደ ሚል ሃሳብ ገብተናል ሲል አቶ...

ጠ/ር አብይ አህመድ ነገ ወደ መካከለኛው ምስራቅ አገራት ያቀናሉ።

አባይ ሚዲያ የካቲት 04፤2012 ጠቅለይ ሚኒስትሩ በዚሁ ጉዟቸው ከሰባት የመካከለኛው ምስራቅ አገራት ከተውጣጡ ከ15 ሺህ በላይ ኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ጋር ውይይት እንደሚያደርጉ የጠቅላይ ሚኒስትር...

ከደብረ ብርሀን ወደ ዓለም ከተማ የሚወስደው መንገድ መዘጋቱ ተገለጸ።

አባይ ሚዲያ የካቲት 01፤2012 በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ከደብረ ብርሀን ወደ ዓለም ከተማ የሚወስደው መንገድ በአካባቢው ወጣቶች መዘጋቱ ተገለጸ መንገዱ በመዘጋቱ ምክንያትም ወደ መርሀቤቴ፣...

በቻይና የሚገኙ ተማሪዎች ወደ ሀገራችን መልሱን ጥያቄ እንደቀጠለ ነው፡፡

አባይ ሚዲያ ጥር 28፤2012   በኮሮናቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ20 ሺህ በላይ መሆን በተማሪዎች ዘንድ ከፍተኛ ስጋትን ፈጥሯል ምንም እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ኢትዮጵያውያን ባይኖሩም፤ ወደ አገራችን...

MOST POPULAR