Monday, June 1, 2020
Home Tags ዙሪያ

Tag: ዙሪያ

መንግስት በህዳሴ ግድቡ ዙሪያ የሚሰነዘሩ አስተያየቶችን በጥንቃቄ ይከታተል።

አባይ ሚዲያ ግንቦት 22፤2012 ኢትዮጵያ የምትሰራውን የህዳሴ ግድብን ሚስጥር በሚመለከት ከውጪ ሰላዮች ባልተናነሰ በሀገር ውስጥ በሚወሩና በሚነገሩ ጉዳዮች ላይ ትኩረት ልታደርግ እንደሚገባ የታላቁ ህዳሴ ግድብ...

በዜጎች ላይ በሚወሰዱ እርምጃዎች ዙሪያ የተሰጡ ማሳሰቢያዎች፡፡

አባይ ሚዲያ ግንቦት 11፤2012 የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ጉባኤ (ኢሰመጉ) ባወጣው መግለጫ በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች እየተፈጸሙ ያሉ የሰብአዊ መብት ጥሰቶች አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሰዋል ብሏል የኢሰመጉ...

በህገ መንግስቱ ዙሪያ የፖለቲካ ፓርቲዎች አስተያየት፡፡

አባይ ሚዲያ ሚያዝያ 25፤2012 መንግስት በኮቪድ 19 ወረርሽኝ ምክንያት ምርጫ ማካሄድ ባለመቻሉ አራት የቢሆን አማራጮችን ማቅረቡን ተከትሎ የተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲ መሪዎችና የህግ አካላት አስተያየታቸውን ሲሰጡ...

በፋኖ አደረጃጀት ውዝግብ ዙሪያ የቀጠለው ውጥረት።

አባይ ሚዲያ ሚያዚያ 01፤2012 በአማራ ክልል በፋኖ አደረጃጀት ዙሪያ የተፈጠረው ውዝግብ እንደቀጠለ ነው ከሳምንታት በፊት የጎንደር ከተማ አስተዳደር የሰላምና ጸጥታ ምክር ቤት በፋኖ ስም ይንቀሳቀሳል...

በህግ ባለሙያዋ እስር ዙሪያ የአቶ ኦባንግ ተቃውሞ፡፡

አባይ ሚዲያ መጋቢት 28፤2012 መጋቢት 26/2012 ከአዲስ አበባ በሀረር ፖሊስ እንደምትፈለግ ተነግሯት ወደ ሃረር ፖሊስ ጣቢያ የተወሰደችው ኤልሳቤት ከበደ ዛሬ መጋቢት 28/2012 ዓ/ም ፍርድ ቤት...

በኬንያ የኢትዮጵያ አምባሳደር መለስ ዓለም በግድቡ ዙሪያ የሰጡት ማብራሪያ፡፡

አባይ ሚዲያ መጋቢት 17፤2012 በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ድርድር ዙሪያ አሜሪካ ያሳየችው አቋም ከተሰጣት ኃላፊነት በላይ መሆኑን አምባሳደር መለስ ዓለም ተናገሩ በኬንያ የኢትዮጵያ አምባሳደር መለስ...

በፋኖ አደረጃጀት ዙሪያ የጎንደር ከተማ አስተዳደር አቋም፡፡

አባይ ሚዲያ መጋቢት 15፤2012 ከቀናት በፊት በጎንደር ከተማና በዳባት አካባቢ በፋኖ አደረጃጀት በተፈጠረው ውዝግብ በተከፈተ ተኩስ የሞትና የመቁሰል አደጋ መድረሱን ተከትሎ የጎንደር ከተማ አስተዳደር የፀጥታ...

አቶ ሽመልስ አብዲሳ በኮሮና ዙሪያ ያስተላለፉት መልእክት።

አባይ ሚዲያ መጋቢት 8፤2012 ከኮሮናቫይረስ ጋር ተያይዞ አላስፈላጊ ስጋት ውስጥ ከመግባት ይልቅ የጤና ባለሙያዎችን ምክር በመተግበር ጥንቃቄ ማድረግ እንደሚገባ የኦሮሚያ ክልል ርእሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ...

ኢዜማ በህዳሴው ግድብ ዙሪያ፡፡

አባይ ሚዲያ የካቲት 22፤2012 የአፍሪካ ሕብረት እና የአባይ ተፋሰስ አገራት በህዳሴው ግድብ ድርድር ላይ እጃቸውን እንዲያስገቡ ኢዜማ ጠየቀ። የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) አሜሪካ በህዳሴ ግድቡ...

ኢዴፓ በህዳሴ ግድቡ ድርድር ዙሪያ አገር አቀፍ ሰላማዊ ሰልፍ ሊጠራ እንደሚችል...

አባይ ሚዲያ የካቲት 15፤2012 የኢትዮጵያ ዴሚክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ) መንግስት በህዳሴ ግድብ ድርድሩ ላይ የኢትዮጵያን ጥቅም አሳልፎ ወደ መስጠት አዝማሚያ ከሄደ ሰላማዊ ሰልፍ ሊጠራ እንደሚችል አስጠንቅቋል። የኢዴፓ...

MOST POPULAR