Tag: የትግራይ
የትግራይ ክልል ከምርጫ ጋር የተያያዙ የህግ ረቂቅ ሰነዶችን ማዘጋጀቱ ተገለጸ::
አባይ ሚዲያ ሰኔ 22፤2012
በኢትዮጵያ በዚህ ዓመት ማብቂያ ላይ ሊካሄድ ታቅዶ የነበረው 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ስጋት ምክንያት ወደ ሌላ ጊዜ እንዲዘዋወር ቢወሰንም...
የትግራይ ህዝብ አገር እያዳነ ነው ሲሉ አቶ ነብዩ ተናገሩ፡፡
አባይ ሚዲያ ሰኔ 09፤2012
የትግራይ ህዝብ ባለፉት ሁለት ዓመታት በጥሞናና እርጋታ ውስጥ ሆኖ አገርን እያዳነ ቆይቷል ሲሉ የትግራይ ብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ነብዩ...
የትግራይ ክልል መንግስትና የጠ/ሚ ጽ/ቤት ቅራኒያቸው ቀጥሏል፡፡
አባይ ሚዲያ ሰኔ 07፤2012
የትግራይ ክልል መንግስት የዘንድሮውን ምርጫ አካሂዳለሁ ማለቱን በም/ቤቱ በኩል በመወሰኑ ከተለያዩ አካላት የተለያዩ ሀሳቦች እየተሰነዘሩ ነው በተለይም በሀገር አቀፍ ደረጃ ምርጫን...
የትግራይ ክልል መንግስት የምርጫ አካሄዳለሁ አቋም።
አባይ ሚዲያ ሚያዝያ 20፤2012
ከዚህ ቀደም በተደጋጋሚ አገራዊው ምርጫ በጊዜው እንዲካሄድ ሲጠይቅ የነበረው ህወሓት፤ የ2012 አገራዊ ምርጫ በማንኛውም ሁኔታ መካሄድ አለበት፤ ምርጫ የማይካሄድ ከሆነ በክልል...
በፌደራል መንግስቱ ድጋፍ የትግራይ ክልል ቅሬታ።
አባይ ሚዲያ ሚያዝያ 13፤2012
የትግራይ ክልል የኮቪድ 19 ወረርሽኝን ለመከላከል ከፌዴራል መንግሥት የተደረገለት የአስፈላጊ ቁሳቁስ ድጋፍ በቂ እንዳልሆነ እና ወረርሽኙን ለመግታት እንደማያስችለው አስታውቋል ክልሉ እንደገለጸው...
ለፖለቲካዊ ጥቅም የዋለው የትግራይ ክልል አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ፡፡
አባይ ሚዲያ ሚያዝያ 12፤2012
በክልል ደረጃ ብቸኛው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የደነገገው የትግራይክልል መንግስት በአፈጻጸም ሂደቱ ላይ ከተለያዩ አካላት ቅሬታ እየተነሳበት ይገኛል ቀድሞውኑ የክልሉ መንግስት ሀገራዊ...
የትግራይ ብልጽግና አነጋጋሪ ጉዞዎች፡፡
አባይ ሚዲያ መጋቢት 26፤2012
ህወሓትን ያላካተተው ብልጽግና በትግራይ ጽህፈት ቤት እከፍታለሁ ካለበት ጊዜ አንስቶ የተለያዩ ሃሳቦች ሲነሱ ቆይተዋል በተለይም የትግራይ ክልል ገዥ ፓርቲ ህወሓት አመራሮች...
የትግራይ ክልል መንግስት ውሳኔዎች፡፡
አባይ ሚዲያ መጋቢት 17፤2012
የትግራይ ክልላዊ መንግስት የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ስርጭትን ለመከላከል የሚያስችል ውሳኔ ማሳለፉን አስታወቀ፡፡
በትግራይ ከልል ደረጃ የቫይረሱ ስርጭት የከፋ ጉዳት እንዳያደርስ በ22 ዋና...
የአዲሱ የትግራይ ብልጽግና ቅርንጫፍ አመራር መልዕክት፡፡
አባይ ሚዲያ መጋቢት 10፤2012
የትግራይ ብልጽግና ፓርቲ ሃላፊ አቶ ነብዩ ስሁል ህወሃት የጥቅምና የስልጣን ጥያቄ ነው ሲሉ ገለጹ ከቀናት በፊት የብልጽግና ፓርቲ የትግራይ ቅርንጫፍ ሃላፊ...
ተቃዋሚ ፓርቲዎችን ያላካተተዉ የትግራይ ማሕበራት ፎረም።
አባይ ሚዲያ መጋቢት 3፤2012
በቅርቡ የተመሰረቱት ሦስት በትግራይ የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎችና 23 ሲቪክ ተቋማትን የያዘዉ የትግራይ ፓርቲዎችና ማሕበራት ፎረም ዓረና ትግራይን ጨምሮ ሌሎች ተቃዋሚ የፖለቲካ...