Wednesday, December 8, 2021
Home Tags የአቶ

Tag: የአቶ

ባልደራስ አቋምና የአቶ እስክንድር ሀሳብ።

አባይ ሚዲያ ሚያዝያ 26፤2012 ቀጣዩ ሀገራዊ ምርጫ በተመለከተ ከባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ የተሰጠ ወቅታዊ የአቋም መግለጫ እንደሚያመለክተው ያለው አማራጭ የባለሙያዎቹ የባለአደራ መንግስት እንዲቋቋም ነው ባልደራስ ለእውነተኛ...

የአቶ ልደቱና ጀዋር የጋራ መድረክ፡፡

አባይ ሚዲያ ሚያዝያ 25፤2012 የኮቪድ 19 ወረርሽኝ በሃገራችን መከሰቱን ተከትሎ በርካታ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ቀውሶች በመከሰታቸው በርካታ ስጋቶች የተደቀኑ ቢሆንም በዋናነት ግን እነዚህን ቀውሶች ተከትሎ የሚመጣው...

የአቶ ታዬ ደንደዓና የኦሮሞነት አጀንዳ።

አባይ ሚዲያ ሚያዝያ 24፤2012 የኦሮሚያ ብልጽግና ቅርንጫፍ አመራር አቶ ታዬ ደንደዓ ሰሞኑን ኦሮሞነት ተሰብሯል የሚል አጀንዳ ተፈጠሯል ሲሉ ሀሳባቸውን በገጻቸው ላይ አስፍረዋል አቶ ታዬ አጀንዳ...

በአሜሪካ ውሳኔ የአቶ ጌታቸው ረዳ አስተያየት፡፡

አባይ ሚዲያ ሚያዝያ 07፤2012 አሜሪካ ለዓለም የጤና ድርጅት የምታደርገውን ድጋፍ በማቋረጧ የምትጎዳው ራሷ እንደሆነች አቶ ጌታቸው ረዳ ገለፁ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለኮቪድ 19 መስፋፋትና...

በህግ ባለሙያዋ እስር ዙሪያ የአቶ ኦባንግ ተቃውሞ፡፡

አባይ ሚዲያ መጋቢት 28፤2012 መጋቢት 26/2012 ከአዲስ አበባ በሀረር ፖሊስ እንደምትፈለግ ተነግሯት ወደ ሃረር ፖሊስ ጣቢያ የተወሰደችው ኤልሳቤት ከበደ ዛሬ መጋቢት 28/2012 ዓ/ም ፍርድ ቤት...

የአቶ ልደቱ አያሌው የ25 ገፅ ሰነድ፡፡

  አባይ ሚዲያ መጋቢት 10፤2012 ፖለቲከኛ አቶ ልደቱ አያሌው የሽግግር መንግሥት ለማቋቋም ባለ 25 ገጽ አዲስ ሰነድ አዘጋጁ ፖለቲከኛ አቶ ልደቱ አያሌው የሽግግር መንግሥት መቋቋም የሚያስፈልግበት...

በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሹመት የአቶ ጀዋር ተቃውሞ።

አባይ ሚዲያ መጋቢት 3፤2012 ዛሬ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሹመታቸው የጸደቀላቸው ተሿሚዎች ሹመት ህግና ስርዓትን ያልተከተለ ነው ሲል አቶ ጀዋር መሀመድ ተናገረ የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች...

የአቶ በረከት ስምኦን እና የአቶ ታደሰ ካሳ ፍርድ ቤት መቅረብ፡፡

አባይ ሚዲያ የካቲት 26፤2012 እነ አቶ በረከት ስምኦን ፍርድ ቤት ቀረቡ በመዝገቡ አቶ በረከት ስምኦን አንደኛ ተከሳሽ ሲሆኑ አቶ ታደሰ ካሳና አቶ ዳንኤል ግዛው ሁለተኛና...

የአቶ ጀዋር የዜግነት ጉዳይ እስካሁን ምላሽ አላገኘም፡፡

 አባይ ሚዲያ የካቲት 03፤2012 የኦሮሞ ፌደራላዊ ኮንግረስ (ኦፌኮ) በፓርቲ አባልነት የተቀበላቸውን የአቶ ጀዋር መሃመድን የዜግነት ጉዳይ በተመለከተ በምራጫ ቦርድ የተሰጠው የጊዜ ገደብ ከመጠናቀቁ በፊት ምላሽ...

MOST POPULAR