Friday, June 5, 2020
Home Tags የኮሮና

Tag: የኮሮና

በኢትዮጵያ የኮሮና ተጠቂዎች ቁጥር 1 ሺ 636 ደረሰ፡፡

አባይ ሚዲያ ግንቦት 27፣ 2012 በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 5141 የላብራቶሪ ምርመራ አንድ መቶ ሃምሳ  ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ...

መቶ ተጠቂዎች የተመዘገቡበት የኮሮና ምርመራ፡፡

አባይ ሚዲያ ግንቦት 20፤2012 ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገው 4 ሺህ 950 የላብራቶሪ ምርመራ 100 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸውና በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች...

በመዲናይቱ እራሳቸውን ያገለሉት የአንድ መንደር ነዋሪዎችና የኮሮና ሪፖርት፡፡

አባይ ሚዲያ ግንቦት 19፤2012 በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች ውስጥ የኮሮናቫይረስ ከተገኘባቸው ሰዎች መካከል ከግማሽ በላይ የሚሆኑት የሚገኙት በመዲናዋ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ እንደሆነ እስካሁን የወጡት አሃዞች...

በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሆኖ የተመዘገበው የኮሮና ተጠቂዎች ቁጥር።

አባይ ሚዲያ ግንቦት 16፤2012 በኢትዮጵያ ተጨማሪ 88 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስታወቀ ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 4,048 የላብራቶሪ ምርመራ ሰማንያ ስምንት...

በኢትዮጵያ የኮሮና ተጠቂዎች ቁጥር ወደ 500 መጠጋት፡፡

አባይ ሚዲያ ግንቦት 15፤2012 ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገው 3 ሺ 757 የላብራቶሪ ምርመራ 61 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል ምርመራው ለቫይረሱ ይበልጥ...

በኢትዮጵያ የኮሮና ስርጭትና የደቀነው ስጋት፡፡

አባይ ሚዲያ ግንቦት 12፤2012 በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት 3460 ሰዎች ተመርምረው 24 ሰዎች ኮሮናቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴርና የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ተቋም በየዕለቱ በጋራ በሚያወጡት መግለጫ...

በኢትዮጵያ 365 የደረሰው የኮሮና ተጠቂዎች ቁጥር፡፡

አባይ ሚዲያ ግንቦት 11፤2012 በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 3,271 የላብራቶሪ ምርመራ የኮሮና ቫይረስ በአስራ አራት ሰዎች ላይ መገኘቱን ተከትሎ በአጠቃላይ በሀገሪቱ ቫይረሱ በምርመራ...

ውጤታማ የኮሮና ክትባት አካሄድኩ ያለቸው ቻይና።

አባይ ሚዲያ ሚያዝያ 29፤2012 ቻይና የኮሮና ክትባትን በእንስሳት ላይ ሞክራ ውጤታማ መሆኑን ገለጸች በቻይና ተመራማሪዎች የበለፀገ የኮሮና ቫይረስ ክትባት በጦጣዎች ላይ ተሞክሮ ስኬታማ መሆኑ ተረጋገጧል...

በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስን በተመለከተ የወጡ መረጃዎች፡፡

አባይ ሚዲያ መጋቢት 16፤2012 አለም አቀፍ ስጋት በሆነው የኮሮና ቫይረስ ምክናየት በመላው የአለም ሀገራት የተለያዩ የቅድመ መከላከልና የመቆጣጠር ሂደት እርምጃዎች እየተወሰዱ ይገኛሉ ይህ መረጃ እስከተጠናቀረበት...

የኮሮና ቫይረስ ሥጋት ውስጥ የሆኑት ዳኞች፡፡

አባይ ሚዲያ መጋቢት 16፤2012 በቡድን ሆነው በመዝገቦች ላይ ውይይት የሚያደርጉ ዳኞች የኮሮና ቫይረስ ሥጋት ውስጥ ነን አሉ በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት፣ በጠቅላይና በሰበር ሰሚ ችሎቶች...

MOST POPULAR