Friday, September 18, 2020
Home Tags የጋራ

Tag: የጋራ

የአቶ ልደቱና ጀዋር የጋራ መድረክ፡፡

አባይ ሚዲያ ሚያዝያ 25፤2012 የኮቪድ 19 ወረርሽኝ በሃገራችን መከሰቱን ተከትሎ በርካታ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ቀውሶች በመከሰታቸው በርካታ ስጋቶች የተደቀኑ ቢሆንም በዋናነት ግን እነዚህን ቀውሶች ተከትሎ የሚመጣው...

የ20/80 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ለዕድለኞች ለማስተላለፍ የመንግሥት ውሳኔ እየተጠበቀ ነው፡፡

አባይ ሚዲያ የካቲት 04፤2012 ባለፈው ዓመት የካቲት 27 ቀን 2011 ዓ.ም. በኢንተርኮንቲኔንታል አዲስ ሆቴል በቀድሞ የከተማ ልማት ሚኒስትር አቶ ጃንጥራር ዓባይና በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር...

የከተማ አስተዳደሩ ለሚያስገነባቸው የጋራ መኖሪያ ቤቶች በመረጣቸው ተቋራጮች ላይ ቅሬታ ቀረበ፡፡

አባይ ሚዲያ ዜና ጥር 20፣2012 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቤቶች ልማት በሁሉም ክፍላተ ከተሞች የጋራ መኖሪያ ቤቶችን ለማስገንባት በመረጣቸው ሕንፃ ተቋራጮች ላይ ቅሬታ ቀረበ፡፡ በአስተዳደሩ ላይ...

ኢንጅነር ታከለ ኡማ የጋራ መኖሪያ ቤቶችን ችግር መፍታት አዳጋች ሆኖብናል አሉ፡፡

አባይ ሚዲያ ዜና -ጥር 19፣2012 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ኢንጅነር ታከለ ኡማ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ጉዳይ በአስቸጋሪ ሁኔታዎች ውስጥ እንደሚገኝ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት...

MOST POPULAR