Sunday, January 24, 2021
Home Tags ዩኒቨርሲቲ

Tag: ዩኒቨርሲቲ

የአቡጃ ዩኒቨርሲቲ ለጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ የክብር ዶክትሬት ሊሰጥ ነው፡፡

አባይ ሚዲያ የካቲት 07፤2012 ለጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐብይ አህመድ የናይጄሪያው አቡጃ ዩኒቨርሲቲ አስተዳደር የክብር ዶክትሬት ሊሰጥ መሆኑን አስታወቀ፡፡ የዩኒቨርሲው ምክትል ሊቀመንበር ፕሮፌሰር አብዱል ራሺድ ናላህ እንደገለፁት...

በደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የተፈጸመው ብቻ ሳይሆን ቀጣዩ ጊዜ እንደሚያሳስባቸው ጥምረቱና ማህበሩ...

አባይ ሚዲያ የካቲት 03፤2012 የኢትዮጵያ ሴቶች ህግ ባለሙያ ማህበር ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንዳስታወቀው በሴቶች ላይ የሚፈፀመው ጥቃት መልካቸውን እየቀየሩ እና እየጨመሩ ለመምጣታቸው በደምቢዶሎ የታገቱት ሴት...

ታግተው የነበሩት ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ መመለሳቸውን መንግስት ገለጸ፡፡

አባይ ሚዲያ ዜና -ጥር 9፣2012 በደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ በነበረው አለመረጋጋት ወደ ቤተሰቦቻቸው ሲሄዱ የታገቱት ተማሪዎች ጥር 2ቀን 2012አ.ም መንግስት በድርድር ማስለቀቁን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ፕሬስ ሴክሌታሪያት...

16 ወልዲያ ዩኒቨርሲቲ ሶስት ምክትል ፕሬዝዳንቶቹን ከስራ አገደ::

አባይ ሚዲያ ዜና - ጥር 8፣ 2012 በዩኒቨርሲቲው የኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክተር አቶ ተፈራ አስናቀ እንዳረጋገጡት ሶስቱ ምክትል ፕሬዝዳንቶች የታገዱት በዩኒቨርሲቲው ሴኔት ውሳኔ መሰረት ነው። ምክትል ፕሬዝዳንቶቹ...

ተለቀቁ የተባሉ የደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች እስካሁን ከቤተሰቦቻቸው ጋር አልተገናኙም ፡፡

አባይ ሚዲያ ዜና-ጥር 5፣2012 በደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ በተነሳው ግጭት ከዩኒቨርሲቲው ወጥተው ወደ ቤተሰቦቻቸው ሲመለሱ የነበሩ የአማራ ተወላጅ ተማሪዎች ከደምቢ ዶሎ ወደ ጋምቤላ ሲያቀኑ ሱድ የምትባል...

የታገቱ የደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መፍትሄ ባለማግኘታቸው የሀገሪቱን ከፍተኛ ባለ ስልጣን...

አባይ ሚዲያ ዜና- ጥር 2፣2012 ዓ.ም ከሳምንታት በፊት ነበር አስራ ሰባት የሚደርሱ የደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የሆኑ የአማራ ተወላጆች በዩኒቨርሲቲው በነበረው አለመረጋጋት ወደ ቤተሰቦቻቸው ለመመለስ...

በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ጸብ ሕይወት እንዲጠፋ አድርጓል፡፡

አባይ ሚዲያ ዜና -ጥር 1፣2012 በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በተማሪዎች መካከል በተነሳ ጸብ የአንድ ተማሪ ሕይወት ማለፉን ዩኒቨርሲቲው አስታወቀ። ትናንት ምሽት በዩኒቨርሲቲው ዋና ግቢ በተከሰተው ጸብ የአንደኛ ዓመት...

ወሎ ዩኒቨርሲቲ ግቢውን አውከዋል ባላቸው ላይ እርምጃ ወሰደ፡፡

አባይ ሚዲያ ዜና- ታህሳስ 29፣2012 ወሎ ዩኒቨርሲቲ የመማር ማስተማር ስራውን አውከዋል ያላቸውን 335 ተማሪዎች፣የአስተዳደር ሰራተኞችና መምህር ላይ እርምጃ መውሰዱን አስታውቀዋል። የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት ዶክተር አባተ ጌታሁን እንደገለጹት፤...

በወሎ ዩኒቨርሲቲ ተፈጥሮ የነበረው የጸጥታ ችግር ወደ መረጋጋት ተመለሰ::

አባይ ሚዲያ ዜና - ታህሳስ 25፣2012 በወሎ ዩኒቨርሲቲ ትላንት ተፈጥሮ የነበረው የጸጥታ ችግር ተማሪዎችን በማወያየት ወደ መረጋጋት መመለሱን የዩኒቨርስቲው ፕሬዚዳንት ዶክተር አባተ ጌታሁን አስታውቀዋል። በዩኒቨርሲቲው ደሴ...

በአምቦ ዩኒቨርሲቲ የመማር ማስተማር መቋረጡን የዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች ገለጹ፡፡

አባይ ሚዲያ ዜና- ታህሳስ 14፣2012 በአምቦ ዩኒቨርሲቲ ባለፈው ቅዳሜ በተማሪዎች መካከል በተቀሰቀሰ ግጭት የመማር ማስተማር ሥራው መቋረጡን ዩኒቨርሲቲው አስታውቋል። ባለፈው ቅዳሜ ታኅሣሥ 11/2012 ዓ/ም በአምቦ ዩኒቨርሲቲ...

MOST POPULAR