Tag: ዩኒቨርሲቲዎች
በዩኒቨርሲቲዎች ተፈጥሮ የነበረው ችግር እስካሁንም መፍትሔ ባለማግኘቱ መመለስ እንዳልቻሉ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች...
አባይ ሚዲያ ዜና - ታህሳስ 10፣2012
የችግሩን ምንጭ ለማወቅ እና እርምጃ ለመውሰድ ጥናት እየተደረገ እንደሚገኝ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
የአማራ ሚዲያ ማእከል በስልክ ያነጋገራቸው ተማሪዎች...
በአማራና ኦሮሚያ ክልል ዩኒቨርሲቲዎች የሚገኙ ተማሪዎች የፈጠሩት ግጭት ከፍተኛ ኪሳራ ማስከተሉን...
አባይ ሚዲያ ዜና- ታህሳስ 09፣2012
በሀገራችን በአሁኑ ሰዓት በተለይ በአማራና ኦሮሚያ ክልል በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች የእርስ በርስ ግጭትና አላስፈላጊ የጸጥታ ችግሮች የተከሰቱ በመሆኑ ከፍተኛ ኪሳራ እየደረሰ...
የትግራይ ትምህርት ቢሮ የክልሉ ተወላጆች ወደ አማራ ክልል ዩኒቨርሲቲዎች እንዳይሄዱ የተባለውን...
አባይ ሚዲያ ዜና-ጥቅምት 28፣2012
የትግራይ ተወላጆች በአማራ ክልል ወደሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች እንዳይሄዱ ጥሪ አቅርቦ የነበረው የትግራይ ክልል ትምህርት ቢሮ የተላለፈው መልዕክት እኔን አይወክለኝም ሲል አስተባበለ፡፡
የዩኒቨርሲቲዎች መግቢያ...