Sunday, July 12, 2020
Home Tags ዶ/ር መረራ ጉዲና

Tag: ዶ/ር መረራ ጉዲና

በመላው ኦሮሚያ የተጠራው የስራ ማቆም አድማ ዛሬ ከተሞች ምንም እንቅስቃሴ ባለማድረግ...

አባይ ሚዲያ ዜና በአሰግድ ታመነ በመላው ኦሮሚያ ለሶስት ቀናት የተጠራው የስራ ማቆም ከቤት ያለመውጣት አድማ በዛሬው እለት በበርካታ ከተሞች በጠቅላላ ዝግ በመሆን ተጀምሯል። ዛሬ ማለዳ የጀመረው ሕዝባዊ...

የሳምንቱ አበይት የአባይ ሚዲያ ዜናዎች

አባይ ሚዲያ ዜና አሰግድ ታመነ የህወሃት ኮንትሮባንድ ነጋዴዎች በኦሮሚያ ኬላዎች ማለፍ አልቻሉም ተባለ ብ/ጀነራል ኤፍሬም ባንጌን ጨምሮ 3 የሙስና ተጠርጣሪዎች  ፍርድ ቤት መቅረባቸው ተነገረ በፖለቲካዊ አለመረጋጋት ምክንያት የኢትዮጵያ...

የህወሓት የማኅበራዊ ሚዲያ ካድሬዎች አዲስ ተልዕኮ ተሰጣቸው

አባይ ሚዲያ ዜና አቢሰሎም ፍሰሃ ህወሓት/ኢህአዴግ የማኅበራዊ ሚዲያ ካድሬዎች አዲስ ተልዕኮ እንደተሰጣቸው ምንጮች ጠቆሙ። ተልዕኮው ከትላንት በስቲያ ይፋ የተደረገውን የአዲስ አበባ እና የኦሮሚያ ግንኙነት የተመለከተውን ሰነድ...

በዶ/ር መረራ ጉዲና የክስ መቃወሚያ ላይ ዓቃቢ ህግ መልስ ሰጠ ተባላ

በፌደራል ጠቅላይ ዓ.ህግ የወንጀል ክስ ተመስርቶባቸው ጉዳያቸውን በእስር ሆነው እየተከታተሉ ያሉት የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ሊቀመንበርና የመድረክ ከፍተኛ አመራር ዶ/ር መረራ ጉዲና ለቀረበባቸው ክስ ባቀረቡት...

በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት እስረኞች የረሃብ አድማ እያደረጉ ነው ተባለ /አባይ ሚዲያ...

የኦሮሞ ፈደራሊስት ኮንግረስ አመራር እና አባላት የሆኑት እነ አቶ በቀለ ገርባን እና አቶ ደጀኔ ጣፋ እንዲሁም ሌሎች የፖለቲካ እስረኞች ፤የረሃብ አድማ ላይ ናቸው። የረሃብ አድማ...

ዶ/ር መረራ ጉዲና ያቀረቡት የዋስትና መብት ጥያቄ ውድቅ ሆነ

አባይ ሚዲያ ዜና መርጋ ደጀኔ   ዶ/ር መረራ ጉዲና ያቀረቡትን የዋስትና መብት ለመመልከት ተሰይሞ የነበረው ችሎት ከአቃቤ ህግ የቀረበለትን ተቃውሞ ተከትሎ ውሳኔውን ለዛሬ በተለዋጭ ቀጠሮ ማራዘሙ...

በሶማሌ ክልል አስተዳደር ድጋፍ ይደረግላቸዋል የተባሉ ታጣቂዎች በኦሮሚያ ግድያና የንብረት ዘረፋ...

በፌዴራልና በሶማሌ ክልል አስተዳደር ድጋፍ ይደረግላቸዋል የተባሉ ታጣቂዎች በኦሮሚያ ክልልና የብሄሩ ተወላጆች ላይ ግድያን ጨምሮ የንብረት ዘረፋና ወረራን እየፈጸሙ እንደሚገኝ የኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግሬስ (ኦፌኮ)...

በአሶሳ በመንጌ ወረዳ በወያኔ ሰራዊትና በነፃነት ሃይሎች መካከል ከባድ ጦርነት ተካሄደ

አባይ ሚዲያ ዜና አሰግድ ታመነ በአሶሳ ክልል በመንጌ ወረዳ በሸረንቆል እንዲሁም በዳቡስ ማዶ 20 ቀን ባስቆጠረው ከባድ ውጊያ የነፃነት ሀይሎች ከፍተኛ ድል እያስቆጠሩ ነው። ከ1000 በላይ የወያኔ...

ሰማያዊ ፓርቲ ከአውሮፓ ህብረት ኃላፊዎች ጋር ተወያዩ

ሰማያዊ ፓርቲ ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ጋር በተያያዘ በመንግስት ተደርጎብኛል ባለው ጫና ዙሪያ፣ ከአውሮፓ ህብረት ኃላፊዎች ጋር መወያየቱን፣ የፓርቲው የውጭ ግንኙነት ኃላፊ አቶ አበበ አካሉ...

ከድርድር እና ከውይይት በፊት ሰማያዊ ፓርቲ ቅድሚያ የሚሰጣቸው አሳሳቢ ጉዳዮች እንዳሉት...

በአገራችን ለወራት የቀጠለው ህዝባዊ ተቃውሞ እና እሱን ተከትሎ በተፈጠረው አለመረጋጋት ፤ ገዢው ምንግስት በደረሰበት ውስጣዊና ውጫዊ ተጽእኖ እንዲሁም ግፊት ምክንያት ለድርድር እና ለውይይት ዝግጁ...

MOST POPULAR