Tuesday, January 19, 2021
Home Tags ጉዳት

Tag: ጉዳት

በቡራዩ ከተማ በተፈጠረ ሁከት በሰዎች ላይ ጉዳት ደረሰ፡፡

አባይ ሚዲያ የካቲት 08፤2012 በትናትና ዕለት ቅዳሜ የካቲት 7/2012 ዓ.ም በቡራዩ ከተማ በሚገኝ አንድ ሆቴል ምረቃ ላይ በፀጥታ ኃይሎች ድብደባ ደርሶብናል በማለት አርቲስቶች ለቢቢሲ ገልፀዋል...

በድሬዳዋ ከተማ የጥምቀት በዓል ላይ በደረሰው ጉዳት ፖሊስ ጥፋተኛ ነው ሲሉ...

አባይ ሚዲያ ዜና -ጥር 13፣2012 በድሬዳዋ ከተማ የጥምቀት በዓል በሚከበርበት ወቅት ጎርጎሪዮስ የተባለውን ታቦት ለማስገባት ምዕመኑ በሚያጅብበት ሰዓት ታቦቱ እንዳያልፍ መንገድ ከዘጉ ቡድኖች ጋር በተደረገ...

በምስራቅ ጎጃም ሞጣ ከተማ የተፈጸመው ተግባር ሙስሊሙን ማህበረሰብ አስቆጣ፡፡

አባይ ሚዲያ ዜና - ታህሳስ 11፣ 2012 በምስራቅ ጎጃም ዞን ሁለት እጁ እነሴ ወረዳ ሞጣ ከተማ አስተዳደር ዛሬ አመሻሽ ላይ ጀምሮ በከተማዋ በሚገኘው የታላቁ ጀሚዑል...

በጎንደር ከተማ የደረሰ የእሳት ቃጠሎ በንብረት ላይ ጉዳት አደረሰ፡፡

አባይ ሚዲያ ዜና- ታህሳስ 1፣2012 በጎንደር ከተማ አዘዞ ቀበሌ 19 ትናንት ምሽት አራት ሰዓት ተኩል አካባቢ በደረሰ የእሳት ቃጠሎ 3 የእህል ወፍጮ ቤቶችና አራት ጊዚያዊ...

በወለጋ ዮኒቨርስቲ በሶስት ተማሪዎች ላይ ጉዳት መድረሱ ተገለጸ፡፡

አባይ ሚዲያ ዜና- ታህሳስ 1፣2012 በወለጋ ዩኒቨርስቲ ትናንት ህዳር 30 ቀን 2012 አ.ም በሶስት የዩኒቨርስቲው ተማሪዎች ላይ ጉዳት መድረሱን የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ እንዳስታወቀው...

MOST POPULAR