Monday, September 21, 2020
Home Tags ጋዜጠኛ

Tag: ጋዜጠኛ

በሱዳን ያሉ ኢትዮጵያውያን አፈሳ እየተካሄደብን ነው እያሉ ነው፡፡

አባይ ሚዲያ ዜና- ታህሳስ 2፣2012 ዓ.ም "በሱዳን ብዙ በመቶ ሺ የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን እንዳሉ የሚታወቅ ሲሆን ይህ ህዝብ የስደት የኑሮ ጫና እንዳልበቃው ሰሞኑን ሃይለኛ አፈሳ እየተካሄደበት...

ከሳሽ ያጡት እነኤልያስ ለጠ/ሚኒሥትሩ አቤቱታ አቀረቡ

ከአምስት ወራት በላይ በእስር ላይ የቆዩት ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ እና ፖለቲከኛው አቶ ዳንኤል ሺበሺ ለኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒሥትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ የአቤቱታ ደብዳቤ ፃፉ። የኢትዮጵያ...

ጋዜጠኛዉ ከስም ማጥፋት ክስ ነፃ ተባለ

     የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን መንበረ ፓትሪያርክ ጠቅላይ ጽ/ቤት የፓትሪያርኩን ስም በማጥፋት ወንጀል ክስ የመሠረተበት የሰንደቅ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ ጋዜጠኛ ፍሬዉ አበበ በዛሬዉ...

የኢትዮ ምህዳር ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ ጋዜጠኛ ጌታቸው ወርቁ በተመሰረተበት ክስ ጥፋተኛ...

ከመንበረ ፓትሪያሪክ ቅድስት ቅዱሳን ማርያም ገዳም ጋር በተያያዘ በሠራው ዘገባ፣ የስም ማጥፋት ከስ በአቃቤ ህግ ተመስርቶበት የነበረው ጋዜጠኛ ጌታቸው ወርቁ በከባድ ስም ማጥፋት ወንጀል...

MOST POPULAR