Monday, July 4, 2022
Home Tags ግድብ

Tag: ግድብ

ግብጽ በሕዳሴው ግድብ ውሃ ሙሌት ላይ ኢትዮጵያን ማብራሪያ ጠየቀች፡፡

አባይ ሚዲያ ሃምሌ፤2012 ግብጽ የኢትዮጵያ መንግሥት በአስቸኳይ ስለ ግድቡ ውሃ ሙሌት ማብራሪያ እንዲሰጣት መጠየቋ ተሰምቷል ግብጽ ማወቅ የምትፈልገው ታላቁ የሕዳሴ ግድብን ኢትዮጵያ ሆን ብላ መሙላት...

የአረብ ሊግ በህዳሴው ግድብ ያሳለፈው ውሳኔ ተቃውሞ ገጠመው፡፡

አባይ ሚዲያ ሰኔ 17፤2012 የአረብ ሊግ አባል ሀገራት ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ኢትዮጵያ ግድቡን በተመለከተ ብቸኛ እርምጃ ወይንም ያለስምምነት የውኃ ሙሌት እንዳትጀምር ጥሪ አቅርበዋል የውጭ ጉዳይ...

ኢዜማ ከህዳሴ ግድብ ባልተናነሰ ለእንቦጭም ትኩረት ይሰጠው አለ፡፡

አባይ ሚዲያ ሰኔ 07፤2012 የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) የእንቦጭ አረም ከጣና ሐይቅ ውጪ በአባይ ወንዝ ላይ መከሰቱ በግንባታ ላይ ለሚገኘው ለታላቁ ሕዳሴ ግድብ ከፍተኛ...

በህዳሴው ግድብ ድርድር በታዛቢዎች ሚና ላይ ከስምምነት አልተደረሰም፡፡

አባይ ሚዲያ ሰኔ 03፤2012 ለወራት ተቋርጦ የነበረው በኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብጽ መካከል የህዳሴው ግድብን በተመለከተ የሚደረገው ድርድር በደቡብ አፍሪካ፣ በአውሮፓ ሕብረትና በአሜሪካ ታዛቢነት ተጀምሯል ይሁን እንጂ...

የታለቁ ህዳሴ ግድብ የእንቦጭ አረም ስጋት፡፡

አባይ ሚዲያ ግንቦት 15፤2012 ጣና የዓለም የብዝሃ ህይወት ሀብት ሆኖ በተባበሩት መንግስታት የትምህርት፣ የሳይንስ እና የባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) በ 2007 ዓ.ም የተመዘገበ ቢሆንም፤ በመጤው የእንቦጭ...

የሕዳሴ ግድብ ዉኃ ሙሌትና የሱዳን አቋም።

አባይ ሚዲያ ሚያዝያ 29፤2012 ኢትዮጵያ በአባይ ወንዝ ላይ በምታስገነባዉ ግዙፍ የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ግድብ ሰበብ ከግብፅ ጋር የገጠመችዉ ዉዝግብ እልባት ባያገኝም ግድቡን በመጪዉ ክረምት መሙላት...

የኢትዮ-ሱዳን ድንበር ውዝግብና የህዳሴ ግድብ እጣፈንታ።

አባይ ሚዲያ ሚያዝያ 28፤2012 ሱዳን ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሃምዶክ እና አቻቸው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ በሁለቱ አገራት ድንበር ላይ ያለውን ውጥረት አስመልክቶ ማዕክሰኞ እለት በስልክ...

በህዳሴው ግድብ የውሃ ሙሌት አዲሱ ሱዳን አቋም።

አባይ ሚዲያ ሚያዝያ 14፤2012 የህዳሴ ግድቡ የውኃ ሙሌትን አስመልክቶ ኢትዮጵያ፣ ግብፅና ሱዳን በአሜሪካ ዋሽንግተን ከተማ ሲያደርጉት በነበረውና በተቋረጠው ድርድር ስምምነት የተደረሰባቸው ጭብጦች፣ ቀጣዩን ድርድርና የውኃ...

የህዳሴ ግድብ አጠቃላይ የግንባታ ሒደት 72 በመቶ መድረስ፡፡

አባይ ሚዲያ መጋቢት 16፤2012 የታላቁ ህዳሴ ግድብ አጠቃላይ የግንባታ ሒደት 72 በመቶ የአፈጻጸም ደረጃ ላይ እንደሚገኝ የውኃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶ/ር ስለሺ በቀለ  አስታወቁ፡፡ በአሁኑ ወቅት...

በህዳሴው ግድብ ላይ የግብጽ የተሳሳተ አቋም፡፡

አባይ ሚዲያ መጋቢት 07፤2012 የግብጽ የተሳሳተ አቋም ለስምምነቶች አለመሳካት ምክንያት ሆኗል ተባለ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ‹‹የህዳሴው ግድብ ድርድር ተግዳሮትና ቀጣይ አቅጣጫ›› በሚል ርዕስ ላይ በተካሄደው...

MOST POPULAR