Tag: ጎንደር
የምዕራብ ጎንደር ዞን ፀጥታ ም/ቤት ስለቅማንት ብሄረሰብ አካባቢዎች።
አባይ ሚዲያ ሚያዝያ 22፤2012
የምዕራብ ጎንደር ዞን ፀጥታ ም/ቤት በቅማንት ብሄረሰብ ቀበሌዎች አካባቢ በወቅታዊ የፀጥታ ሁኔታ ላይ ባወጣው መግለጫ ካሁን በፊት ከቅማንት ማንነትና የራስ አስተዳደር...
ህገወጥ የጦር መሳሪያ በማዕከላዊ ጎንደር፡፡
አባይ ሚዲያ መጋቢት 07፤2012
በማእከላዊ ጎንደር 11ሺህ ጥይቶችና 3 ሽጉጦች ተያዘ፡፡
በማእከላዊ ጎንደር ዞን ጠገዴ ወረዳ በባለ ሶስት እግር ባጃጅ ከ11ሺ በላይ ጥይቶችና ሶስት ሽጉጦችን በድብቅ...
በጎንደር አዘዞ በተፈጸመ ጥቃት የንግድ ተቋማት ላይ ውድመት ደረሰ፡፡
አባይ ሚዲያ ዜና- ጥር 24፣ 2012
በማዕከላዊ ጎንደር ትላንት ለጊዜው ባልታወቀ ምክንያት በርካታ የንግድ ሱቆች መቃጠላቸውን ሰምተናል፡፡
ከጎንደር ከተማ 13 ኪ.ሜ ላይ አካባቢ አዘዞ በአንድ ገበያ...
ጃኖ ባንድ በጎንደር ሊያደርገው ያሰበው ኮንሰርት በጎንደሩ አደጋ ምክንያት ተራዘመ፡፡
አባይ ሚዲያ ዜና -ጥር 15፣2012
የጃኖ ባንድ አባላት በጎንደር በጥምቀት ክብረ በዓል ወቅት የመወጣጫ ማማ ተደርምሶ በህይወትና በአካል ላይ በደረሰው ጉዳት የተሰማቸውን ሀዘን ገልፀው እሁድ...
በጎንደር የጥምቀት በዓል የሽብር ጥቃት ሊያደርሱ የሞከሩ ግለሰቦች ጉዳይ እስካሁን ግልፅ...
አባይ ሚዲያ ዜና -ጥር 15፣2012
የአማራ ክልል ልዩ ኃይል ፖሊስ አዛዥ ኮማንደር ጌታቸው ብርሌ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች በተሳተፉበት የጎንደር የጥምቀት በዓል አከባበር ላይ የሽብር ጥቃት...
ጎንደር ላይ አደጋ ያደረሰውን ማማ የሰራው አናጺ “ማማውን ከ10 ዓመት በላይ...
አባይ ሚዲያ ዜና -ጥር 12፣2012
የጥምቀት በዓል በጎንደር ሲከበር በተለይ እንግዶች ባሕረ-ጥምቀቱን የተሻለ ቦታ ሆነው እንዲያዩ በማሰብ ለዓመታት የእንጨት ማማ እየተሰራ እዚያ ላይ እንዲቀመጡ ይደረጋል።
በተመሳሳይ...
የኤርትራ ልዑክ የጥምቀት በዓልን ለመታደም ጎንደር ገባ፡፡
አባይ ሚዲያ ዜና -ጥር 10፣2012
በኢትዮጵያ የኤርትራ አምባሳደር የተመራ ልዑኩ ጎንደር አፄ ቴዎድሮስ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ በከተማው ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ (ኢንጂነር) ማስተዋል ስዩም እና ሌሎች...
በምዕራብ ጎንደር ዞን በመከላከያና የጎበዝ አለቆች መካከል ያለው ልዩነት መፈታቱ ተገለጸ፡፡
አባይ ሚዲያ ዜና - ታህሳስ 27፣2012
በምዕራብ ጎንደር ዞን ከመተማ አብራ ጅራ የመንገድ ግንባታ እያካሄደ የሚገኘውን የሱር ኮንስትራክሽን የሆነን ንብረት አጅበው ከጎንደር ወደ ገንዳ ውሀ...
በሰሜን ጎንደር አካባቢዎችና ጎንደር ከተማ የሚገኙ ነዋሪዎች ከፍተኛ የጸጥታ ስጋት ውስጥ...
አባይ ሚዲያ ዜና- ታህሳስ 23፣2012 ዓ.ም
ለአመታት የዘለቀው የአማራ እና የቅማንት ግጭት ዛሬም ድረስ መፍትሄ አለማግኘቱን የጎንደር ከተማ ነዋሪዎች ለአባይ ሚዲያ ገልጸዋል፡፡
በጎንደር ከተማ እና በሰሜንና...
በትናንትናው ዕለት በጎንደር ከተማ ሁለት ሰዎች መገደላቸው ተገለጸ፡፡
አባይ ሚዲያ ዜና-ታህሳስ 22፣ 2012
በጎንደር ከተማ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እየተበራከተ የመጣው የግድያና የማፈን ጥቃት መጨመሩን ተከትሎ በዚህም ለብዙዎች ስጋት መፍጠሩን ነዋሪዎች ሲገልጹ ይስተዋላል፡፡
በትናንትናው ዕለትም...