Sunday, January 17, 2021
Home Tags ጠየቀ

Tag: ጠየቀ

ኦፌኮ ከምርጫው በፊት ጽንፍ የያዙ የፖለቲካ ሀይሎች እንዲግባቡ ጠየቀ፡፡

አባይ ሚዲያ የካቲት 16፤2012 በኢትዮጵያ በመጪው ነሐሴ ሊካሄድ የታቀደው አገራዊ ምርጫ ተግባራዊ ከመሆኑ በፊት በተለያዩ ጎራዎች በተሰለፉ የፖለቲካ ኃይሎች መካከል ብሔራዊ መግባባት ሊፈጠር ይገባል ሲሉ...

ቦርዱ ዜግነትን መልሶ ማግኘትን በተመለከተ ማብራሪያ እንዲሰጠው ጠየቀ፡፡

አባይ ሚዲያ የካቲት 04፤2012 የኢትዮጵያ የምርጫ፣የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባና የምርጫ ስነ-ምግባር አዋጅ የሀገር አቀፍም ሆነ የክልል ፓርቲ አባል መሆን የሚችለዉ ኢትዮጵያዊ ዜግነት ያለዉ ሰዉ ብቻ መሆኑን...

ኢዜማ የአዲስ አበባው የወጣቶች ግድያ ጉዳይ ተጣርቶ ለህዝብ ይፋ እንዲደረግ ጠየቀ፡፡

አባይ ሚዲያ ጥር፤2012   የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) በአዲስ አበባ ከተማ 22 አካባቢ ፖሊስ በወሰደው እርምጃ እና በቴፒ ከተማ በተቀሰቀሰ ግጭት የዜጎች ሕይወት በማለፉ የተሰማንን...

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን ጥቃት የፈጸሙ አካላት ለህግ እንዲቀርቡ ጠየቀ፡፡

አባይ ሚዲያ ዜና- ጥቅምት 19፣2012 ከጥቅምት 12 ጀምሮ በነበሩ ጥቃትና ግጭቶች በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ የተሳተፉ ለሕግ እንዲቀርቡ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን ጠየቀ፡፡ እስከ አሁን ባለው መረጃ...

MOST POPULAR