Tag: ጥቃት
በነቀምት ከተማ ደህንነት ቢሮ ላይ የቦንብ ጥቃት ተፈጸመ፡፡
አባይ ሚዲያ ሰኔ 08፤2012
በምዕራብ ኦሮሚያ ነቀምት ከተማ ትላንት እሁድ ሰኔ 7/ 2012 በነቀምት ከተማ አስተዳደር ጸጥታና ደህንነት ቢሮ ላይ የቦንብ ጥቃት መፈጸሙን የአካባቢው ነዋሪዎች...
ዶ/ር ቴድሮስ አድኃኖም የግድያ ዛቻ እና የዘረኛ ንግግር ጥቃት እየተሰነዘረባቸው መሆኑን...
አባይ ሚዲያ ሚያዚያ 01፤2012
የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ቴድሮስ "የግድያ ዛቻ ደርሶብኛል፤ እኔ ግን ግድ አይሰጠኝም" ሲሉ የተቃጣባቸውን ጥቃት ጠንከር ባሉ ቃላቶች ትላንት...
አገልጋይ ዮናታን አክሊሉ የደረሰበት ጥቃት::
አባይ ሚዲያ መጋቢት 22፤2012
የፕሮቴስታንት እምነት መምህሩና በመልካም ወጣት ፕሮጀክት የሚታወቀው አገልጋይ ዮናታን አክሊሉ በሀዋሳ ከተማ ጥቃት እና እንግልት ደረሰበት የአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ እናት የሆኑት...
በሰሜን ሸዋ በእምነት ተቋም ላይ የደረሰው ጥቃት፡፡
አባይ ሚዲያ መጋቢት 2፤2012
በሞረትና ጅሩ ወረዳ እነዋሪ ከተማ ነጻ የሕክምና አገልግሎት ለመስጠት የሄደ ቡድን ላይ ጥቃት ደረሰ በአማራ ክልል ሞረትና ጅሩ ወረዳ፣ እነዋሪ ከተማ...
በሰሜን ሸዋ ዞን የተፈጸመው ጥቃት።
አባይ ሚዲያ መጋቢት 1፤2012
በመንዝ ጌራ መሐል ሜዳ ትናንት ምሽት በተፈጸመ ጥቃት አራት ሰዎች ተገደሉ በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን መንዝ ጌራ ወረዳ ማንነቱ ያልታወቀ...
የፕሬዚዳንት ሙስጠፌ ወንድም ላይ የደረሰ ጥቃት፡፡
አባይ ሚዲያ የካቲት 24፤2012
የሶማሌው ፕሬዚዳንት ሙስጠፌ ዑመር ወንድም ጥቃት ደረሰባቸው፡፡
የሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንት ሙስጠፌ ዑመር ወንድም የሆኑት ዶ/ር አብዱራህማን ዑመር ትላንት ማምሻውን በደገህቡር ከተማ በጩቤ...
በደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የተፈጸመው ብቻ ሳይሆን ቀጣዩ ጊዜ እንደሚያሳስባቸው ጥምረቱና ማህበሩ...
አባይ ሚዲያ የካቲት 03፤2012
የኢትዮጵያ ሴቶች ህግ ባለሙያ ማህበር ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንዳስታወቀው በሴቶች ላይ የሚፈፀመው ጥቃት መልካቸውን እየቀየሩ እና እየጨመሩ ለመምጣታቸው በደምቢዶሎ የታገቱት ሴት...
በጎንደር አዘዞ በተፈጸመ ጥቃት የንግድ ተቋማት ላይ ውድመት ደረሰ፡፡
አባይ ሚዲያ ዜና- ጥር 24፣ 2012
በማዕከላዊ ጎንደር ትላንት ለጊዜው ባልታወቀ ምክንያት በርካታ የንግድ ሱቆች መቃጠላቸውን ሰምተናል፡፡
ከጎንደር ከተማ 13 ኪ.ሜ ላይ አካባቢ አዘዞ በአንድ ገበያ...
መተከል ዞን ወንበራ ወረዳ የታጠቁ ጉምዞች ድንገት ባደረሱት ጥቃት 21 የሚሆኑ...
አባይ ሚዲያ ዜና - ጥር 14፣2012
ከቀናት በፊት የቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል ም/ርዕሰ መስተዳደር አቶ አድጎ የብልፅግና ፓርቲን ወክለው በመሄድ በወንበራ ከሚገኙ የጉምዝ ተወላጆች ጋር ውይይት...
የሰኔ 16 ቦምብ ጥቃት ተከሳሾች በምስክርነት የቆጠሯቸው አቶ ለማ መገርሳ ባለመቅረባቸው...
አባይ ሚዲያ ዜና - ጥር 14፣2012
ሰኔ 16 ቀን 2010 በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድን ለመደገፍ በተደረገው ሰልፍ ላይ የደረሰውን የቦምብ ፍንዳታ...