Tuesday, August 9, 2022
Home Tags ጥቃት

Tag: ጥቃት

በቤኔሻንጉል ጉሙዝ ክልል በተፈጸመ ጥቃት የሰዎች ህይወት አለፈ፡፡

አባይ ሚዲያ ዜና -ጥር 13፣2012 በቤኔሻንጉል ጉሙዝ ክልል ወምበራ ወረዳ ኮንግ ቀበሌ ማዕከል ጥር 8/2012 ከቀኑ 10 ሰአት በተፈጸመ ጥቃት የሰዎች ሕይወት ማለፉን ፌዴራል ፖሊስ...

የቤሻንጉል ክልል ምክር ቤት አባል እና የኢኮኖሚ ዘርፍ ሰብሳቢ በታጣቂዎች ተገደሉ፡፡

አባይ ሚዲያ ዜና- ታህሳስ 23፣2012 ዓ.ም የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት አባል እና የኢኮኖሚ ዘርፍ ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ አብዱላሂ ሶጃር፤ ዛሬ ሐሙስ ማለዳ  በታጠቁ...

በአማራ ክልል የሀይማኖት ተቋምት ላይ ጥቃት እንዳይደርስ መንግስት ከፍተኛ ሀላፊነት...

አባይ ሚዲያ ዜና- ታህሳስ 16፣2012 ዓ.ም የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ዋና ጸሀፊ ሸይኽ ቃሲም ታጁዲን የአማራ ማስ ሚዲያ ኤጀንሲን ጨምሮ ሌሎች ሚዲያዎች ሽፋን የሰጡበትን...

በሞጣ በደረሰው ጥቃት 22 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለፀ፡፡

አባይ ሚዲያ ዜና- ታህሳስ 13፣2012 የምሥራቅ ጎጃም ዞን ፖሊስ መምሪያ ኃላፊ የሆኑት ዋና ኢንስፔክተር አያልነህ ተስፋዬ  እንደተናገሩት በጥቃቱ የተጠረጠሩ እስካሁን ድረስ 22 ሰዎች በቁጥጥር ስር...

በሀይማኖት ተቋማት ላይ በሚፈጸመው ጥቃት የሚዲያዎች ወገንተኝነትና መደባበቅ እንደሚታይባቸው ኡስታዝ አቡበከር...

አባይ ሚዲያ ዜና- ታህሳስ 13፣2012 በሀገራችን በየጊዜው በሚከሰቱ የሀይማኖት ተቋማትን የማቃጠል እኩይ ተግባር ሲፈጸም የሀገራችን ሚዲያዎች የመደባበቅና ወገንተኝነት እንደሚስተዋልባቸውና ሀገራዊ ጉዳት እያደረሱ እንደሆነ የሙስሊም መፍትሄ...

በተፈናቃይ መጠለያ ጣቢያዎች በሚገኙ ሴቶች እና ህፃናት ላይ የሚደርሰው ፆታዊ ጥቃት...

አባይ ሚዲያ ዜና- ህዳር 30፣ 2012 የኢትዮጵያ ሴቶች ማህበራት ቅንጅት በሀገር ውስጥ ተፈናቃይ ጣቢያዎች በሚገኙ ሴቶችና ህጻናት ላይ ስለሚደርሰው ጾታዊ ጥቃት ስፋት፣ መንስኤዎች፣ መከላከል፣ የህግ...

‘ወዲ ማማ’ በሚል የቅጽል ስም የሚታወቀው ኤርትራዊ ድምጻዊ ተክለ፣ በአዲስ አበባ...

አባይ ሚዲያ ዜና - ህዳር 23፣2012 ድምጻዊው ባለፈው እሁድ ከሰዓት በኋላ ገርጂ በሚገኘው አንበሳ ጋራዥ አካባቢ በእግሩ በሚጓዝበት ወቅት ማንነታቸውን በማያውቃቸው አምስት ሰዎች ጥቃቱ እንደተፈጸመበት...

ጋዜጠኛ እና የአዲስ አበባ ባለ አደራ ምክር ቤት ሰብሳቢ እስክንድር ነጋ...

አባይ ሚዲያ ዜና- ጥቅምት 23፣2012 ትናንት  ማታ በመስሪያ ቤቱ አካባቢ የተሰባሰቡ ግለሰቦች ጥቃት ሊፈጽሙበት እንደነበር ተናግሯል፡፡ አዲስ አበባ በሚገኘው የባለ አደራ ምክር ቤቱ መስሪያ ቤት ስብሰባ...

በአዋሽ 40 ከተማ በአፋር ላይ የተቃጣውን ጥቃት በመቃወም ሰልፍ ተካሄደ፡፡

አባይ ሚዲያ ዜና - ጥቅምት 4፣ 2012 የአፋር ህዝብ የሚደርስበትን ጥቃት እና ግድያ በመቃወም በአዋሽ አርባ ሰላማዊ ሰልፍ መደረጉን ከስፍራው ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡ በአፋር አዋሳኝ በሆኑ...

አርበኞች ግንቦት ሰባት ዳግም ጥቃት መሰንዘሩ ታወቀ

አባይ ሚዲያ ዜና መርጋ ደጀኔ   የአርበኞች ግንቦት ሰባት ታጋዮች መጋቢት 12 ቀን በሰሜን ጎንደር ዞን በወገራ ወረዳ በሚገኝ አንድ የፓሊስ ፅ/ቤት ላይ ጥቃት መፈጸማቸው ተሰማ።   ከጎንደር 50...

MOST POPULAR