Wednesday, December 8, 2021
Home Tags ጥያቄ

Tag: ጥያቄ

ጠ/ሚ ዐቢይ ኦሮሞነታቸው ላይ የሚነሳውን ጥያቄ አጣጣሉ፡፡

አባይ ሚዲያ ሃምሌ፤2012 የድምጻዊ ሀጫሉ ሁንዴሳን ግድያ በሚመለከት በኦሮሞ ፖለቲካ ሃይሎች ዘንድ የተለያዩ ገለጻዎች መደረጋቸውን ሲቀጥሉ በተለይም ሀጫሉን የገደለው ኦነግ ሸኔ ነው፤ እና ሀጫሉን የገደለው...

የሰኔ 15 ግድያ በገለልተኛ ኮሚሽን እንዲጣራ ለጠ/ሚ ጥያቄ ቀረበ፡፡

አባይ ሚዲያ ሰኔ 17፤2012 ባለፈው ዓመት ሰኔ 15 ቀን 2011 ዓ.ም. በባህር ዳርና በአዲስ አበባ ከተሞች በጥይት ተደብድበው ሕይወታቸው ያለፈው ከፍተኛ የአማራ ክልል ባልሥልጣናትና የጦር...

አብን በወልቃይት፣በራያና በሁመራ የምርጫ እግድ ጥያቄ ላቀርብ ነው አለ፡፡

አባይ ሚዲያ ሰኔ 16፤2012 የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ምርጫው የኮሮና ቫይረስ ስጋት መሆኑ ካቆመ ከዘጠኝ ወር በኋላ ይከናወናል ሲል ያሳለፈውን ውሳኔ እንደሚቀበለውና በህግ...

በወረዳ ጥያቄ ሳቢያ በትግራይ የሚሰሙ ተቃውሞዎች፡፡

አባይ ሚዲያ ግንቦት 12፤2012 ትግራይ ክልል ወረዳ ለመሆን ያወጣውን መስፈርት አሟልተው ማዕከላቸውን ደንጎላት በማድረግ የመንግስት አገልግሎት በቅርበት ለማግኘት ያቀረቡት ጥያቄ እስካሁን አለመመለሱ አሳስቦናል ያሉ የደንጎላትና...

የአብን መግለጫና የክልሎች ይፍረሱ ጥያቄ፡፡

አባይ ሚዲያ ሚያዝያ 21፤2012 የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ /አብን/ ዛሬ ባወጣው መግለጫ በሀገር አቀፍ ደረጃ በአዲስ ማህበራዊ ውል ድርድር የሚያስፈልበትና የኢፌዴሪ ሕገ መንግስትን የማሻሻያው ጊዜ አሁን...

ሰዎች ከቤታቸው እንዳይወጡ እንዲደረግ የቀረበው ጥያቄ፡፡

አባይ ሚዲያ መጋቢት 30፤2012 ሰዎችን ከቤት እንዳይወጡ በማስገደድ እንዲተገበር የፖለቲካ አመራሮች  ጥያቄ አቅርበዋል ሰዎች በጣም ካልተቸገሩ በስተቀር ከቤታቸው እንዳይወጡ አስገዳጅ ሁኔታ በመፍጠር  ወረርሽኙን የመከላከሉ ተግባር...

አምነስቲ ኢንተርናሽናል የታገቱ ተማሪዎችን በተመለከተ ለመንግስት ያቀረበው ጥያቄ።

አባይ ሚዲያ መጋቢት 17፤2012 መንግሥት ታግተው የደረሱበት ስላልተወቁት ተማሪዎች ጉዳይ መረጃ እንዲሰጥ አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀ የኢትዮጵያ መንግሥት ከወራት በፊት ባልታወቁ ሰዎች ምዕራብ ኦሮሚያ ውስጥ ታግተው...

ብልፅግና ህወሃት የሀብት ጥያቄ ሊያቀርብ አይገባም አለ፡፡

አባይ ሚዲያ መጋቢት 16፤2012 ብልጽግና ያካሄደው ውህደት ህጋዊና በአብላጫ ድምጽ ድጋፍ ያገኘ በመሆኑ ህወሃት ሊያቀርብ የሚችለው የሃብት ጥያቄ የለም ሲል የብልፅግና ፓርቲ አስታወቀ የብልጽግና ፓርቲ...

በቻይና የሚገኙ ተማሪዎች ወደ ሀገራችን መልሱን ጥያቄ እንደቀጠለ ነው፡፡

አባይ ሚዲያ ጥር 28፤2012   በኮሮናቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ20 ሺህ በላይ መሆን በተማሪዎች ዘንድ ከፍተኛ ስጋትን ፈጥሯል ምንም እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ኢትዮጵያውያን ባይኖሩም፤ ወደ አገራችን...

ለክልሎች ግንኙነት ሥርዓት ይበጅለት ለሚለው ጥያቄ መልስ ለማግኘት ለቀረበው ጥሪ የክልል...

አባይ ሚዲያ ዜና - ታህሳስ 27፣2012 በክልሎች ግንኙነት ላይ ያተኮረ ረቂቅ አዋጅ ላይ ለመወያየት የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሕግ ፍትህና ዴሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ጥሪ...

MOST POPULAR