Tuesday, January 19, 2021
Home Tags ጫና

Tag: ጫና

የግብጽ ፓርላማ ጫና የመፍጠር እንቅስቃሴ፡፡

አባይ ሚዲያ መጋቢት 9፤2012 በህዳሴ ግድብ ግንባታ በሚሳተፉ የውጭ ደርጅቶች ላይ ጫና ለመፍጠር የተጠራው የግብፅ ፓርላማ ሳይሰበሰብ ቀረ፡፡ ታላቁ የህዳሴ ግድብ ግንባታ በማከናወን ላይ የሚገኙ የውጭ...

የህዳሴ ግድብ ተደራዳሪዎች ጫና እንደነበረባቸው በውይይት መድረክ ላይ ገለጹ፡፡

አባይ ሚዲያ የካቲት 11፤2012 የህዳሴ ግድብ የውኃ አሞላልና አለቃቀቅን በተመለከተ እየተደረገ በሚገኘው ድርድር ጫና እንደ ደረሰባቸው ኢትዮጵያን ወክለው የሚደራደሩት የሕግና የቴክኒክ ባለሙያዎች፣ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት...

የፓርላማ አባላት ቀደም ባሉት አመታት ፖለቲካዊ ጫና ይደርስባቸው እንደነበር ተናገሩ፡፡

አባይ ሚዲያ ዜና- ታህሳስ 17፣2012 ባለፉት ዓመታት በስራቸው ላይ ፖለቲካዊ ጫና ይደርስባቸው እንደነበር የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ፓላማ አባላት ገለፁ፡፡ ‹‹የፀጥታ ተቋማት በፖለቲካ ሽግግር ውስጥ›› በሚል...

የጌዲዮ ዞን የክልል እንሁን ጥያቄ በደኢህዴን የስራ አስፈጻሚ አካላት ጫና እንደተደረገበት...

አባይ ሚዲያ ዜና - ህዳር 29፣ 2012 የሲዳማ ክልልነት በሕዝበ ውሳኔነት መፅደቁን ተከትሎ፤ በደቡብ ክልል የተለያዩ የክልል እንሁን ጥያቄዎች ተጠናክረው እየቀረቡ ሲሆን እነዚህ የክልልነት ጥያቄዎች...

በየመን የሚገኙ ስደተኛ ኢትዮጵያዊያን ወደ ሀገር እንዳይመለሱ የየመን የፖለቲካ ሁኔታ ጫና...

አባይ ሚዲያ ዜና - ህዳር 16፣2012 በየመን የሚገኙ ኢትዮጵያውን ስደተኞች ወደ አገራቸው በሰላም እንዲመለሱ መንግስታቸው ድጋፍ እያደረገ መሆኑን በኢትዮጵያ የየመን አምባሳደር አምባሳደር ያህያ አልአርያኒ ገለጹ። አምባሳደር...

MOST POPULAR